UMMA TOKEN INVESTOR

Наган дахаан йохтахам.

2023  Palestinian  Genocide teach the world nation that:

1. There is no Unite Nation, but only the  interest of America,

2. There is no Democracy, but only the interest of America,

3. There is no Human rights, but only the interest of America,

4. There is no Women right, but only the interest of America,

5. There is no right of children, but only the interest of America,

6. There is no International criminal laws, but only the interest of America,

7. There is no WHO, but only the interest of America,

8. There is no value for the vote civilian including American except those who support what the politician plane,

9. There is no Countries free to do what they need, but only America,

10. There is no criteria to decide some thing is right or wrong, but only the interest of America,

11. There is no criteria to say one countries, groups or individual is "Terrorist", but only the interest of America.

In short, to day every thing is measured in "interest of America!"

I am shure, this will END UP one day.

IT IS A TIME FOR WORLD NATION TO SAY IN ONE VOTE:

* stop double standard!

* stop pseudo democracy!

* stop pseudo human right!

*stop stop seudo women right!

*stop stop pseudo children right!

* stop pseudo war crime!

* stop pseudo I international Organizations!

Stop! Stop! Stop!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

240 ነፍስ Vs 2.4 ሚሊዮን ነፍስ‼

========================

✍ የምዕራቡ ዓለምና ከፊል የአውሮፓው ዓለም ወራ'ሪዋን ከጀርባ በሎጂስቲክስ እየደገፈ፤ በሐማስ ታስረውብኛል ያለቻቸውን 240 ሰዎች ለማስለቀቅ 2.4 ሚሊዮን ህዝብ በከበባ እስር ቤት ውስጥ አድርጋ እስካሁን ከ10 ሺህ በላይ የሚሆኑትን ገድ'ላለች። ከነዚህ መካከል ከ4,100 በላይ የሚሆኑት ጨቅላ ህፃናት ናቸው። ከ2, 600 በላይ ሴቶች ተገድ'ለዋል፣ 26,000 ገደማ ቁስለኞች ሆነዋል። በተለይ ከትናንት ጀምሮ ሆስፒታሎች የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል።

56 መስጂዶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፣ 136 የሚሆኑት ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል፣ ተጨማሪ 3 ቤተ ክርስቲያናት ወድመዋል።

40 ሺህ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ሲወድሙ ከ222 ሺህ በላይ የሚሆኑ ከፍተኛ ውድመት ደርሶባቸዋል።

47 ጋዜጠኞች፣ 53 የመስጂድ ኢማሞችና ዳዒዎች ተገድ'ለዋል።

ይህ ሁሉ የሆነው የታገቱ 240 ሰዎችን ለማስለቀቅ ነው ተብሎ ጀስቲፋይ እየተደረገ ነው።

የታገቱትን ያለ ውጊያ በድርድር እንሰጣለን እየተባለ ባልሰማ ጭፍ'ጨፋውን መቀጠሏ፤ ጋዛ ወደተለመደው በወረ'ራ ወደያዘቻቸው ግዛቶቿ አጠቃላ ከቻለች ነዋሪዎቿን ወደ ግብፅ የሲናይ በረሃ ማሰደድ፣ በመቀጠልም ዛሬውኑ የጀመረቻቸውን የዌስት ባንክ፣ ረምላህ፣ እየሩሳሌምና ሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ ፈለስጢናዊያንን ሙሉ በሙሉ አስወጥታ ከወንዙ እስከ ባህሩ የነበረውን የቀድሞ የፈለስጢን ግዛት ማጠቃለል ነው ህልሟ። ይህን ካሳካች በኋላ ደግሞ ሌሎች የዓረብ ሃገራት ተረኞቹ ፈለስጢን መሆናቸው ላይቀር ይችላል።

ገና ከወዲሁ ተረባርበው ይህቺን ነቀ'ርሳ ከመሃላቸው መን'ቀል ሲገባቸው፤ እነርሱ ግን የነቁና የገባቸው አይመስልም። አላህ ያንቃቸውና!

ጋዛዊያንን ማፈናቀል ካልቻለች ግን ቢያንስ እንደ ሌሎቹ ክፍሎች ጨቁ'ናና ረግ'ጣ ለማስተዳደር ትፈልጋለች።

እየሆነ ያለው ነገር ያሳዝናል። ደ'ም ጠጪ'ዎቹ እነ አሜሪካ የሟ'ቾች ቁጥር ስንት ሲደርስ እንደ'ሚረኩ እስካሁን አልታወቀም።

አላህ ሆይ! ካንተ ውጭ መጠጊያ የለንምና ደካማ ባሮችህን በጥበብህ እርዳቸው፤ በጠላቶቻቸው ላይ ድልን አቀዳጃቸው፤ የመከራና የጨለማ ሌሊቶቻቸውን ከዚህ በላይ አታርዝምባቸው፤ ለሞቱት ሸሂድነትን፣ ላሉት ድልንና ሰላምን ከሶብርና ጽናት ጋር ወፍቃቸው።🤲

يا رب انقطع الرجاء إلا منك، وخابت الآمال إلا فيك، وانسدت الطرق إلا إليك، وأُغلقت الأبواب إلا بابك.. فلا تكلنا إلى أحدٍ سواك يا رب العالمين , يا كُن مع غزة🇵🇸

||

t.me/MuradTadesse

https://ummalife.com/MuradTadesse

Murad Tadesse | UmmaLife

Murad Tadesse | UmmaLife

★Electrical and Computer Engineer from AAiT,AAU ★M. Sc Candidate in AI ★MA in Leadership ★Software Developer ★Programmer ★Former Memebership Coordinator @ESSS ★Ethical Hacker ★Founder and CEO
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
Bereket Abdela | UmmaLife
ummalife.com

Bereket Abdela | UmmaLife

Bereket Abdela: Bereket Abdela. Nikname: @umma1698051728 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.

ሙዓዊያ እና ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁማ በተጋጩ ግዜ ሁለት

ኢስላማዊ ስረወ መንግስት ተመሰረተ የሮሙ ንጉስ ይህን ሰምቶ

እንዲህ ሲል ደብዳቤ ፃፈ።

<<ከሮም ንጉሰ ነገስት ለ ሙስሊሞች መሪ ሙዐዊያ አቡ ሱፍያን!!

ባንተ እና በዐሊይ መካከል የተከሰተውን ግጭት

ሰምተናል።ስለዚህም ለሙስሊሞች መሪ አንተ መሆን

እንዳለብህም ስለምናምን አንተ ፍቃድህ ከሆነ የዐሊይን ጭንቅላት

ቀንጥሶ የሚያመጣልህን ወታደር ልላክልህ>>

ይህ ደብዳቤ ሙዐዊያ ጋር እንደደረሰም ሙዓዊያም

<<ከሙዓዊያ ለሮም መሪ!!! ሁለት ወንድማማቾች ስለተጣሉ

አንተ ምን አገባህ? አፍህን የማትዘጋ ከሆነ ጅማሬው እኔ ጋ የሆነ

እና ፍፃሜው አንተ ጋ የሆነ ሰራዊት ልኬ አንገትህን በማስቀንጠስ

ለዐሊይ በስጦታ መልኩ አበረክትለታለሁ>>

#ይህ_ትክክለኛ_ሙስሊሞች_ሳለን_ነው

_____

___

ካሊድ ኢብን ወሊድ ለፐርሺያው ንጉሰ ነገስት እንዲህ ሲል

ደብዳቤ ፃፈለት

<<ስለም ትድናለህ። እንቢ ያልክ እንደሆን ግን፤ እናንተ ህይወትን

የምትወዱትን ያህል ሞትን የሚወዱ ሰራዊቶችን ይዤልህ

እመጣለሁ።>>

ንጉሱ ይህን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ የቻይናውን ንጉስ የጦር እርዳታ

ሊለምነው ደብዳቤ ፃፈለት።

የቻይናውም ንጉስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ መልሶ ላከለት።

<<ንጉስ ሆይ! ተራራን እንኳን ለመናድ ካሰቡ ምንም

ከማያግዳቸው ወታደሮች ጋር ለመጋፈጥ አቅሙ ስለሌለኝ

ጥያቄህን መፈፀም አልችልም።>>

# ምን_ያህል_ሀያላን_እንደነበርን_ተመልከቱ

_____

____

በደውለቱል ዑስማኒያ የአገዛዝ ዘመን የሙስሊም ወታደሮች የጦር

መርከቦቻቸውን ይዘው በአውሮፓ ደሴቶች ሲያልፉ በአከባቢው ያሉ

አብያተ ክርስትያናት በሙሉ ሙስሊሞች መጥተው ፈትህ

እንዳያደርጉ በመፍራት ከበሮ ከመምታት እና ምንም አይነት ድምፅ

ከማሰማት ይቆጠቡ ነበር።

#ያኔ_ጀግና_ሳለን

_____

____

በደውለቱል ኡስማኒያ የአገዛዝ ዘመን በያንዳንዴ ቤት ደጅ ላይ

ሁለት የበር ማንኳኩያዎች ይኖራሉ። አንዱ ትልቅ ሲሆን አንዱ ትንሽ

ነው። በትልቀኛው ከተንኳኳ አንኳኪው ወንድ ነው'ና በሩን ሊከፍት

ሚመጣው ወንድ ይሆናል። ነገር ግን በትንሸኛዋ ከተንኳኳ

አንኳኪዋ ሴት መሆኗ ስለሚታወቅ ሴት ትከፍትላታለች።

በዚያ ምርጥ ዘመን አንድ ቤት ውስጥ ሰው ከታመመ ደጅ ላይ

ቀይ አበባ ይንጠለጠል ነበር። ያን አበባ የተመለከቱ ሰዎች ሁሉ

እዝያ ቤት በሽተኛ መኖሩን ስለሚያውቁ በበሩ ሲያልፉ ድምፃቸውን

ዝቅ ያደርጉ ነበር።

#ሹፍ_ምን_እንመስል_እንደነበር !!!

_____

_

ግዜው ሰላሁዱን አል አዩቢ በይተል መቅዲስን ባስመለሰበት ግዜ

ነበር። እና ጦርነቱ ነገውን ሊጀመር ማታ ላይ የጦር መሪው

ሰላሁዲን የወታደሮቹን ድንኳን እየዞረ ሲያዳምጥ፤ ግማሹ ለይል

ይሰግዳል፣ ሌላው ቁርአን ይቀራል፣ የተቀሩት ደግሞ ይዘክራሉ።

ግን ድንገት በሆነ ድንኳን አጠገብ ሲያልፍ በድንኳኑ ውስጥ ያሉት

ሁሉም ተኝተው ነበር። ይህን ግዜ፦"በዚህች ድንኳን አዳሪዎች

ምክንያት ልንሸነፍ እንችላለን" ብሎ አለፈ።

#ማንተኛበት_ዘመን

_____

___

ቀደምት ዑለማኦች በሶስት ነገራት አደራ ይባባሉ ነበር።

1፦ሰውዬው በሱ እና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ካሳመረ፤

በሱ እና በሌሎች መካከል ያለው ግንኙነት ያምርለታል።

2፦ሰውዬው ሚስጥራዊ ተግባሩን ካሳመረ አላህ ይፋዊ ተግባሩን

ያሳምርለታል።

3፦ሰውዬው የአኪራው ጉዳይ ካስጨነቀው አላህ የዱንያውንም

የአኪራውንም ጉዳይ ያግራራለታል።

_____

_

#ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው

ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ

ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው።

በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ትልቅ

ኪሳራ ነው።

ይህን ፅሁፍ በማሰራጨት ጓደኛህን እንድታነቃው ይከጀላል!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group