UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Alhamdulilah 🤲🤲🌸🌹🌹

Translation is not possible.

✍…ቅምሻ

🍀ለሱብሂ ሰላት የለበሰዉን ብርድ ልብስ ማንሳት ሳይችል ጂም ገብቶ ብረት ያነሳል።

🍀ሀቢቢ ምንም ብትል አታማልልም። ☺️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✍…ቅምሻ

🍀ይህ ከላቀው ስነ ምግባራቸው አንዱ ነው።

🍀ኢክሪማ ኢብኑ አቢ ጀህል እስልምናን ሊቀበል ሲመጣ ረሱላችን ﷺ ለሰሀቦቻቸው እንዲህ ሲሉ ማሳሰቢያ ሰጧቸው :- «አሁን በናንተ ላይ የአቡ ጀህል ልጅ ኢክሪማህ ሙስሊም ሆኖ ይገባል ፣ አደራችሁን ማናችሁም አባቱን በሱ ፊት በመጥፎ እንዳታወሱ »

🍀ሀቢባችን ﷺ እንዴት የሰውን ስሜት እንደሚጠብቁ ተመልከቱማ ። 

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇯🇴“ነገ በዚህ ሰዓት የሞት መልዓክ ሩሀችሁን ሊወስዳት እንደሚመጣ ቢነገራችሁ ምን አይነት ሰው ትሆናላችሁ?” ራሴን ስጠይቀው … ልቤ ተሸበረ። ምን አይነት ሰው እንሆን ነበር ይሁን?

ያ ረብ ኻቲማችንን አሳምረው🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✍️...ቅምሻ

🍀" ሰው ሁሉ ሲያስዋሸኝ እሷ አመነችብኝ።" አሉ ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ. ስለ ባለቤታቸው ኸዲጃ ሲያወሱ።

🍀መልካም የዋሉላችሁን ሰዎች ዉለታ አትርሱ። በተለይ ሰው ሁሉ ባገለላችሁ ጊዜ አብሯችሁ የሆኑትን። ሰው ሁሉ እምነት ሲያጣባችሁ የተማመኑባችሁን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللهم انصر الشعب الفلسطينى اللهم انصر أهل غزة اللهم انصرهم ولا تنصر عليهم اللهم إنا نسألك أن تقبل شفاعتنا فيهم، اللهم جمع صفوفهم، واشف مصابيهم وارحم شهداءهم". 😭😭💔💔💔

Send as a message
Share on my page
Share in the group