لا يمكن الترجمة

✍…ቅምሻ

🍀ይህ ከላቀው ስነ ምግባራቸው አንዱ ነው።

🍀ኢክሪማ ኢብኑ አቢ ጀህል እስልምናን ሊቀበል ሲመጣ ረሱላችን ﷺ ለሰሀቦቻቸው እንዲህ ሲሉ ማሳሰቢያ ሰጧቸው :- «አሁን በናንተ ላይ የአቡ ጀህል ልጅ ኢክሪማህ ሙስሊም ሆኖ ይገባል ፣ አደራችሁን ማናችሁም አባቱን በሱ ፊት በመጥፎ እንዳታወሱ »

🍀ሀቢባችን ﷺ እንዴት የሰውን ስሜት እንደሚጠብቁ ተመልከቱማ ። 

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة