Табасаранан алхьа кха дац.

✍️...ቅምሻ

🍀" ሰው ሁሉ ሲያስዋሸኝ እሷ አመነችብኝ።" አሉ ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ. ስለ ባለቤታቸው ኸዲጃ ሲያወሱ።

🍀መልካም የዋሉላችሁን ሰዎች ዉለታ አትርሱ። በተለይ ሰው ሁሉ ባገለላችሁ ጊዜ አብሯችሁ የሆኑትን። ሰው ሁሉ እምነት ሲያጣባችሁ የተማመኑባችሁን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group