UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

أُولَٰئِكَ يُجْزَوْنَ الْغُرْفَةَ بِمَا صَبَرُوا وَيُلَقَّوْنَ فِيهَا تَحِيَّةً وَسَلَامًا

እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ፡፡

خَالِدِينَ فِيهَا ۚ حَسُنَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا

በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ኾነው (ይስሰጣሉ)፡፡ መርጊያና መኖሪያይቱ አማረች፡፡(ፉርቃን 75-76)

ጌታችን ሆይ በትዕግስት ጀነት ውስጥ ገብተው ዘውታሪ ከሚሆኑት ሰላምታ እና ውዳሴን ከሚያገኙት አድርገን

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

በሰብር ያጣነውን የምናገኝበት ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት  በሰለዋት በካህፍ በዱዓ የታጀበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

💚🍃💚🍃💚🍃💚🍃💚🍃💚🍃💚🍃💚🍃

💚قال رسول الله ﷺ

[‏الصلوات الخمس والجمعة إلى الجمعة كفارة لما بينهن ما لم تغش الكبائر .‏  [صحيح مسلم]

🍃የአላህ መልእክተኛ ﷺ

{{ ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።}}¹

💚{{وعزتي وجلالي لأغفرن لهم ما داموا يستغفروني}}

🍃በኩራቴ ና በግርማዊነቴ ይሁንብኝ ምህረትን እስከለመኑኝ ድረስ ይቅር እላቸዋለው።🥰

💚አላህ በነፍሱ ከማለ በኃላ ምን አለ?!…

🍃አላህ ተፀፅቶ ምህረትን ለለመነው ሁሉ መማሩን ጥያቄ ማይፈልግበት ጉዳይ ነው ።ስለዚህ ?…

💚ስለዚህማ እስከቀጣይ ጁመዐ አባሽ ይሆንልንም ዘንድ በጁመዐ ሱናዎች እንዋል።

🍃መስጠቱን ባረጋገጠበት ቀን ማድረጉን በነፍሱ የማለለትን ነገር እንጠይቀው 🥺"ጌታዬ ሆይ ማረኝ"

                  🥺"ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝ" ከማለት አንዘናጋ።

💚በወንጀላችን መብዛት በላያችን ላይ ያለው በላዕ መነሳት፤ ያጣነውን ሰላምና መረጋጋት አላህ ይመለስልን ዘንድ ጁመዐ እድል ነው።

🍃🤲አላህ ሆይ! በኩራትህና በግርማዊነትህ ይሁንብህ፤ ከጥፋት አፋፍ ታድገን፣ ካለንበት የወንጀል አዘቅት አውጣን፤ በሀጥያት ሸክም የዛለውን ትከሻችንን በምህረትህ አሳርፍልን፤አንተ ይቅር ባይ፤ይቅርታንም ወዳድ ነህና ይቅር በለን🥺

💚የአላህ ሰላምና ውዳሴ ንፁህ በሆኑትና በቀን ከ 70 ጊዜ በላይ ኢስቲግፋር በሚያደርጉት ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰

           🍃💚🍃መልካም ጁመዐ🍃💚🍃

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡(ሁጁራት 12)

ደስተኛና ሰላማዊ ሆነህ መኖር ከፈለግክ እያንዳንዷ ጥቃቅን ነገር አትመረምር፣ አትጠርጥር፣ አትበርብር፣ አትፈላፈል።

ወርቅ ነው ብለው የገዙትን ማዕድን እናስመርምር ብለው ሄዱና ድንጋይ ነው ሲሏቸው ይኸው እያለቀሱ ነው።

©️ ABX

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

በመፈላፈል የፀዳ፣በማያልቀው የጌታዬ የሁን ቃሉ መሻታችን የሚሞላበት ፣ ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት  በሰለዋት በካህፍ በዱዓ የታጀበ ጁምዓ ይሁንልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊

🫡ሰላም ለእናንተ ይሁን የ አላህ ቃል መሙያዎች፤

🫡ሰላም ለእናንተ ይሁን የፅናት ተምሳሌቶች፤

🫡ሰላም ለእናንተ ይሁን ከማፈር አንገታችንን ቀና ያደረጋቹልን፤

🫡ሰላም ለእናንተ ያሁን የዲናችን ድል መነሻዎች፤

🫡ሰላም ለአንቺ ይሁን የእነዚህ ድንቅ ጀግኖች እናት፤💔

🫡ሰላም ለአንተ ይሁን የጥንካሬ ምሳሌ የሆንከው አባት፤💔

🫡ሰላም ለእናንተ ይሁን እውነታውን ለምታሳዩን መስታወቶቻችን፤

🫡ሰላም በናንተ ላይ ይሁን የመስጂደል አቅሳ ጠባቂዎች፤

🕊🤲በመስዋትነታቹ ልክ ፉቱሀዎቻቹን ያብዛላቹ

እነደ ትዕግስታቹ የበላይነታቹ የፀና ይሁን🥺

🤍አላህ ድላቹን ቅርብ ያድርግልን😢

🕊ያ አላህ አንተ ተከላከልላቸው ያ አላህ አነተው ጠብቃቸው😢

🤍የአላህ ሰላምና ውዳሴ አሸናፊዎች መሆናቹን ባበሰሩን ውዱ የአላህ ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰

            🤍🕊🤍መልካም ጁመዐ🤍🕊🤍

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُوا مِنكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ

በእውነቱ አላህ ከናንተ እነዚያን የታገሉትን ሳያውቅ (ሳይለይ) ታጋሾቹንም ሳያውቅ ገነትን ልትገቡ አሰባችሁን(አል ኢምራን 142)

🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊

🫡ሰላም ቁድስን ለመጠበቅ ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ ለሚለግሱ

ብርቱ ጀግኖች…

🫡ሰላም ለእነዚያ እንስቶች ፡ ጀግንነትን ለተላበሱ ……ልባቸውን

በኢማንና የቂን በሞሉት ላይ…

🫡ሰላም የጨቋችኝን ሴራ ሳይሰጉ ከእውነት ጎን ለተሰለፉት…

🫡ሰላም የወንድሞቻቸውን ህይወት ለማትረፍ ህይወታቸውን

ለሚሰጡት…

🫡ሰላም ለመከታነታቸው ከቃል ይልቅ በተግባር በተጉኙት

ላይ ይሁን።

🤍{ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﺳَﺎﻋَﺔً ﻟَﺎ ﻳُﻮَﺍﻓِﻘُﻬَﺎ ﻋَﺒْﺪٌ ﻣُﺴْﻠِﻢٌ ﻳَﺴْﺄَﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻋَﺰَّ ﻭَﺟَﻞَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﺧَﻴْﺮًﺍ ﺇِﻟَّﺎ ﺃَﻋْﻄَﺎﻩُ ﺇِﻳَّﺎﻩُ}

🕊ጁሙአ ቀን አንዲት ሰዐት አለች በዛች ወቅት ላይ አንድ ባሪያ አላህን ከመልካም ነገር እየጠየቀ አይገናኝም አላህ ያን ነገር ቢሰጠው እንጂ።(ﷺ)

🤍በወንጀላችን መብዛት የሚሰቃዩ አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ድልን ማግኘት፤ ምናልባትም በዚህች ሰዐት በተደረገች ዱዐ ይሆናልና፤ ዛሬን አለም ላይ ላሉ ለተጨነቁና ፍትህን ለናፈቁ ሙስሊሞች፣ ስለመስጂደል አቅሳ ጠባቂዎች……

★ያ አላህ★…… በማለትም እንበርታ👍

🤲የአላህ ድል. . .ለጀግኖች መፍለቅያዋ ፣ የሸሂዶች ዋሻ ፣ የደፋሮች ክልል ለሆነችዋ 🫡ፍልስጢን♥️ ይሁን!🥺

🤍ጥፋትና እፍረት ለጠላቶቿና ከጠላቶቿ ጋር ላበሩት በሙሉ ይሁን!

🤍🕊🤍መልካም ጁመዐ🕊🤍🕊

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group