Translation is not possible.

أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُوا مِنكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ

በእውነቱ አላህ ከናንተ እነዚያን የታገሉትን ሳያውቅ (ሳይለይ) ታጋሾቹንም ሳያውቅ ገነትን ልትገቡ አሰባችሁን(አል ኢምራን 142)

🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊

🫡ሰላም ቁድስን ለመጠበቅ ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ ለሚለግሱ

ብርቱ ጀግኖች…

🫡ሰላም ለእነዚያ እንስቶች ፡ ጀግንነትን ለተላበሱ ……ልባቸውን

በኢማንና የቂን በሞሉት ላይ…

🫡ሰላም የጨቋችኝን ሴራ ሳይሰጉ ከእውነት ጎን ለተሰለፉት…

🫡ሰላም የወንድሞቻቸውን ህይወት ለማትረፍ ህይወታቸውን

ለሚሰጡት…

🫡ሰላም ለመከታነታቸው ከቃል ይልቅ በተግባር በተጉኙት

ላይ ይሁን።

🤍{ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﺳَﺎﻋَﺔً ﻟَﺎ ﻳُﻮَﺍﻓِﻘُﻬَﺎ ﻋَﺒْﺪٌ ﻣُﺴْﻠِﻢٌ ﻳَﺴْﺄَﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻋَﺰَّ ﻭَﺟَﻞَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﺧَﻴْﺮًﺍ ﺇِﻟَّﺎ ﺃَﻋْﻄَﺎﻩُ ﺇِﻳَّﺎﻩُ}

🕊ጁሙአ ቀን አንዲት ሰዐት አለች በዛች ወቅት ላይ አንድ ባሪያ አላህን ከመልካም ነገር እየጠየቀ አይገናኝም አላህ ያን ነገር ቢሰጠው እንጂ።(ﷺ)

🤍በወንጀላችን መብዛት የሚሰቃዩ አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ድልን ማግኘት፤ ምናልባትም በዚህች ሰዐት በተደረገች ዱዐ ይሆናልና፤ ዛሬን አለም ላይ ላሉ ለተጨነቁና ፍትህን ለናፈቁ ሙስሊሞች፣ ስለመስጂደል አቅሳ ጠባቂዎች……

★ያ አላህ★…… በማለትም እንበርታ👍

🤲የአላህ ድል. . .ለጀግኖች መፍለቅያዋ ፣ የሸሂዶች ዋሻ ፣ የደፋሮች ክልል ለሆነችዋ 🫡ፍልስጢን♥️ ይሁን!🥺

🤍ጥፋትና እፍረት ለጠላቶቿና ከጠላቶቿ ጋር ላበሩት በሙሉ ይሁን!

🤍🕊🤍መልካም ጁመዐ🕊🤍🕊

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group