Translation is not possible.

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡(ሁጁራት 12)

ደስተኛና ሰላማዊ ሆነህ መኖር ከፈለግክ እያንዳንዷ ጥቃቅን ነገር አትመረምር፣ አትጠርጥር፣ አትበርብር፣ አትፈላፈል።

ወርቅ ነው ብለው የገዙትን ማዕድን እናስመርምር ብለው ሄዱና ድንጋይ ነው ሲሏቸው ይኸው እያለቀሱ ነው።

©️ ABX

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

በመፈላፈል የፀዳ፣በማያልቀው የጌታዬ የሁን ቃሉ መሻታችን የሚሞላበት ፣ ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት  በሰለዋት በካህፍ በዱዓ የታጀበ ጁምዓ ይሁንልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group