UMMA TOKEN INVESTOR

About me

TEWHID.[توحيد]

Translation is not possible.
📚 ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል :-
"በእጅ መጋደል እንዳለ ሁሉ በዱዓ መጋደልም አለ ! "
አደራ አደራ በዱዓ ፈልስጢምና ሶሪያ ላሉ ወንድሞቻችን ዱዓ እያደረግን ።
🗞 Follow https://ummalife.com/umma1698004507
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
*ዱዓ የሙእሚኖች ትልቅና አስተማማኝ መሳሪያ ነውና*
~ያ ረብ የጠላት መጫወቻ አታድርገን!
~ግፈኞች ባመጡት መዘዝ ደካሞችን አትቅጣብን
~ትዕግስትህን እንዳሳየህን ሁሉ በዳይና አምባገነኖች ላይ
-የቆሰለውን ልባችንን የሚያሽር- ቁድራና በቀልህን አሳየን!
*يا رب! يا قهّار يا جبار*
*أهلك الظلمة كبشار*
*ومعاونيه من الكفار والفجار*
*وكل طاغ في جميع الأقطار*
*وأدم الأمن على الحبشة والإستقرار*
FOllow
https://ummalife.com/umma1698004507
MUSLIM UMMA LIFE UMMA life | UmmaLife

MUSLIM UMMA LIFE UMMA life | UmmaLife

TEWHID.[توحيد]
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
◼️በዚህ በስጋት እና ሰላም በምነንናፍቅበት ወቅት ደካሞችን እና ሚስኪኖችን መርዳት የመጣብንን በላእ (መዓት) ይመክትልናል።
💎የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"አላህ ይህን ሙስሊም ማህበረሰብ የሚረዳው በደካሞች ዱዓ እና በቅንነታቸው ነው።"
👉አላባኒ ሰሒህ ብለውታል
📚አነሳኢይ በቁጥር (3178) ዘግበውታል
FOllow
https://ummalife.com/umma1698004507
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
📚 ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል :-
"በእጅ መጋደል እንዳለ ሁሉ በዱዓ መጋደልም አለ ! "
አደራ አደራ በዱዓ ፈልስጢምና ሶሪያ ላሉ ወንድሞቻችን ዱዓ እያደረግን ።
🗞 Follow https://ummalife.com/umma1698004507
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🌴የዕለቱ መልክት🌴
አሸይኽ ዐብዱረሕማን አስ ሰዕዲይ ረሂመሁላህ አንዲህ ብለዋል፦
🔺ዱዓ ፦
▫️የጠንካሮች ሆነ የደካሞች መሳሪያ ነው።
▫️የነቢያት እና የምርጦቹ መሸሻ ነው።
▫️ በዱዓ ብዙ መዓቶች ይመከታሉ።"
📚መጅሙዕ ሙአለፋት አሸይኽ (23/736)
♻️Follow_Foollow https://ummalife.com/umma1698004507
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group