Translation is not possible.
🌴የዕለቱ መልክት🌴
አሸይኽ ዐብዱረሕማን አስ ሰዕዲይ ረሂመሁላህ አንዲህ ብለዋል፦
🔺ዱዓ ፦
▫️የጠንካሮች ሆነ የደካሞች መሳሪያ ነው።
▫️የነቢያት እና የምርጦቹ መሸሻ ነው።
▫️ በዱዓ ብዙ መዓቶች ይመከታሉ።"
📚መጅሙዕ ሙአለፋት አሸይኽ (23/736)
♻️Follow_Foollow https://ummalife.com/umma1698004507
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group