Translation is not possible.
◼️በዚህ በስጋት እና ሰላም በምነንናፍቅበት ወቅት ደካሞችን እና ሚስኪኖችን መርዳት የመጣብንን በላእ (መዓት) ይመክትልናል።
💎የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"አላህ ይህን ሙስሊም ማህበረሰብ የሚረዳው በደካሞች ዱዓ እና በቅንነታቸው ነው።"
👉አላባኒ ሰሒህ ብለውታል
📚አነሳኢይ በቁጥር (3178) ዘግበውታል
FOllow
https://ummalife.com/umma1698004507
Send as a message
Share on my page
Share in the group