UMMA TOKEN INVESTOR

About me

لاءلاحاءلله محمد رسلله

Translation is not possible.

☘በሶስት  ነገሮች  ጊዜህን  አትግደል

#1? ባለፈ ነገር  መፀፀት አቁም ምክንያቱም ምንም ስለማይጠቅምህ ጊዜህን  ማባከን ነዉ ሚሆነዉ ።

#2?እራስን ከሌሎች  ጋረ  ማወዳደር አቁም ምክንያቱም ምንም ስለማይጠቅም።

#3?ሰዉ ሁሉ  ለማስደሰት  መሞክ አቁም ምክንያቱም  ሰዎችን ሁሉ  ማስደሰት አይቻልም።

አላህ ፈልጎ እን ወዶ በሰራዉ በወሰነዉ  ነገር   ወደህ እና ሰብር አድርገህ  ተቀበል  ምክን ያቱም  ጌታችን አላህ   ከአንተ የተሻለ  ላተ አዛኝ ነዉ እና ።   ምንም ቢያጋጥምህ  አመስግነዉ   الحمد الله

#كلنا_مع_غزة ✌️✌️

اللهم انصرهم نصرا مؤزرا ..🤲

#ሼር

#محبكم_الشمس

https://t.me/alshems_alshems_ale

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት

ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.....!!»

ክፍል ⓵

⏡⏡

«አንተ በሴት ልጅ ዉበት የተማረከውና

የተታለልከው ሰው ሆይ አህመድ ቢን ሰዒድ አል ዐባዲ ከአባቱ ሰምቶ ያስተልለፈውን ድንቅ ታሪክ ታነብ ዘንድ እነሆ ጋበዝኩህ፡፡»

☞በኩፋ ከተማ በሚገኘው ታላቁ መስጅድ ዉስጥ አዘውትሮ የሚገኝ አንድ አላህን ፈሪ ወጣት ነበር፡፡ ይህ ከመስጅድ የማይርቀው ወጣት መልከ መልካም፣ ጸባየ ሰናይ እንድሁም ዉብ ተክለ ቁመና የተቸረው ነው፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን አንዲት ቆንጆና በጣም አስተዋይ የምትባል ሴት በአጠገቡ ስታልፍ በትኩረት ተመለከተችው፡፡ ☞ዉቧ ልጃገረድ በዉቡ ወጣት በመልኩና ከዉጭ በሚንጸባረቀው መልካም ስነምግባሩ ተማረከች፡፡ በፍቅሩ ተጠቃች፡፡ ይህ ወጣት ምናልባትም ከእኔ ቀድሞ እሱ በኔ ፍቅር ተጠቅቶ ሊሆን ይችላል ብላ በማሰብ ከዛሬ ነገ ይቀርበኛል፤ ከዛሬ ነገ ይጠይቀኛል እያለች ታስብ ጀመር፡፡ ነገር ግን ልጁ ሳይጠይቃት ጊዜው ረዘመ፡፡ በዚህም ከእሷ ምንም አይነትፍላጎት እንደሌለው ተገነዘብች፡፡

☞ታዲያ ይቺ ቆንጆ ወጣት ይሄ ልጅ እሱ ባይፈልገኝም እኔ ላናግረው ይገባል በሚል ከእለታት በአንዱ ቀን ወጣቱ ከመኖሪያ ቤቱ ወደ መስጅድ በሚሄድበት መንገድ ላይ ጠበቀችና አንተ ወጣት ሆይ ላናግርህ ፈልጋለሁ፡፡ ባክህ አንድ ጊዜ ስማኝ፡፡ ለምጠይቅህ ጉዳይ ፈቃደኛ ከሆንክልኝ ያሰብኩት ተሳካልኝ ማለት ነው፡፡

☞ፈቃደኛ ካልሆንክልኝ ደግሞ አንተ የመሰልህን የማድረግ መብትህ የተከበረ ነው ብላ በትህትና ጠየቀችው፡፡ ዐቢዱ ግን አጅነቢይ ከሆነች ሴት ልጅ ጋር የማውራት ድፍረቱም ይሁን ፍላጎቱ አልነበረውምና ምንም ቃል ሳይመልስላት ወደ መስጅዱ አቀና፡፡ ወጣቷ በዚህ ሙከራዋ ተስፋ ሳትቆርጥ በሌላ ቀን ከመስጅድ ወደ ቤቱ ሲመለስ በተመሳሳይ ቦታ ጠበቀችና አናገረችው፡፡ አንተ ወጣት ሆይ አድምጠኝ አለችው፡፡ እሱም ትንሽ አሰበና ማድመጡን አደምጥሽ ነበር፡፡

☞ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ከባእድ ሴት ጋር ቆሞ መታየትም ይሁን ማውራቱ አስነዋሪ ተግባር ነውና አላደርገውም፡፡ መጥፎ በሚያስጠረጥርና ክብርን በሚያጎድፍ ቦታ ላይ መገኘት አልሻም ብሎ መለሰላት፡፡

⊰ይቀጥላል⊰ ⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞⬞✍️

ቀጣይክፍል ይለቀቅ የምትሉ ላይክ ሼር & ፎሎ አርጉ ፎሎ እንደራረግ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

NO ONE IS ABOVE THE LAW, but Israel 👽

They killed the entire family members. Fortunately, one kid survived from those dead bodies.

& he knew who did this on his family.

He grew up, & resist for his life and his mother land against the occupiers, killers, genociders Israeli coward troops first with the help of stone and then with the gun, rocket missiles...

Finaly, all come together and said him "terrorist".

Look, he is not a terrorist but he is a resistante army, he is fighting for the justice, he is fighting to eliminate the evils & to prevaile just and peace.

Palestinians are Freedom Fighters! 💪

I'm proudly stand with Palestine! 🇵🇸 🇪🇹 💪

🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 from the #river to the #sea #palestine will be #free 🇵🇸 💪 🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሩሲያ፡ እስራኤል ወራሪ ሀገር ናት እራስን የመከላከል መብት የላትም!

በተባበሩት መንግስታት የሩስያ ቋሚ ተወካይ ቫሲሊ ኔቤንዚያ እስራኤል ወራሪ ሀገር ነች እና እራሷን የመከላከል መብት እንደሌላት ተናግረዋል፡፡ በመካከለኛው ምሥራቅ የሚካሄደው ደም መፋሰስ እንዲቆም፣ ቀውሱ ስፋት ወደ መላው ቀጠናው እንዳያሰፋም አሳስበዋል።

#palestine #freepalestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group