UMMA TOKEN INVESTOR

ترجمہ ممکن نہیں

ምድር በብዙ ውብና ምርጥ ነገሮች የተሞላች ነች ❤ ከነዛ ምርጥ ነገሮች ውስጥ ለኔ አንተ ቀዳሚው ነህ የኔ ውድ ልጅ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

ጋዛ ማለት 41 km በ 10 Km የሆነች

ይህ ማለት ርዝመቷ ከአዲስ አበባ ደብረዘይት እንደማለት ነው። ወደ ጎን ደሞ ከሜክሲኮ እስከ መገናኛ ያህል የሆነች ከተማ ማለት ነው።

እንግዲህ ይህችን ከተማ ነው ለተከታታይ ቀናት ያን ሁሉ ቦንብ የሚዘንብባት።

ዙርያህ ተከበህ? መብራት ኤሌትሪክ ፣ውሃ ተቋርጦብህ አይደለም ለወር ለአንድ ቀን ትችላለህን?

Abu Yusra

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

"ባባ ወዴት ነው የምትሄደው?" በማለት ልጅ ይጠይቃል

"በሰላም የምትጫወቱበትን ቀንና ያለ ስጋት የምትተኙበትን ለሊት ልገዛላችሁ" ሲል መለሰ አይኖቹን እየጠራረገ።

"ድሆች ነን ገንዘቡን ከየት ታመጣለህ?" ዳግም ጠየቀ በልጅነት አንደበቱ እየተኮላተፈ።

"በደሜና በነፍሴ" አለ አባት

ልጅ ተነሳ። የንግግር ሳይሆን የተግባር ጊዜ ደረሰ እያለ ድንጋዩን ይዞ ወራሪዋ ፊት ቆመ።

ስለዚህ ታዳጊ ገድል እተርክላችኋለው ኢንሻ አላህ።

Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ترجمہ ممکن نہیں

"እስራኤልን የሚደግፉ አገሮች አምባሳደሮቻቸው በአስቸኳይ ሊቢያን ለቀው እንዲወጡ እንጠይቃለን። መንግስታችን የእስራኤልን ወረራ ለሚደግፉ አገሮች ዘይትና ጋዝ መላክ እንዲያቆምና በማንኛውም መንገድ ፍልስጤምን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናችንን እንገልፃለን"

የሊቢያ ተወካዮች ምክር ቤት የጋራ አቋም መግለጫ

Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zinet fentaw shared a
ترجمہ ممکن نہیں

"ዮርዳኖሶች ሆይ ንቁ! በአላህ ይሁንብን ይህቺ ሙቃወማ ከወደቀች ዮርዳኖስ ተራው ይደርሳታል። የዛኔ የራሳቸው አገልጋይ ያደርጉናል። ጊዜው ከማለፉ በፊት ንቁ"

ፍልስጤምን ለመደገፍ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የዮርዳኖስ ነዋሪዎች መሪ ቃል

Mahi Mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group