ያሸባብ እያገባችሁ።
ጋብቻን አትፍሩ ባይሆን አላህ የከለከለውን ድንበር ከመዳፈር ፍሩ።
የዘንድሮ ኑሮ እየተባለ ሚወራውን ትርክት ብዙም ቦታ አትስጡት። ድሮም ዘንድሮም የሰው ልጅ ከማማረር ወጥቶ አያውቅም።
ይህንን ስል ማስተዳደር የማትችሉ ዘው በሉ ማለቴ አይደለም።
ላኪን የተወሰነ እንቅስቃሴ ላይ ሆናችሁ። ማግባት የምትፈሩ አትፍሩ ዱኒያ ጋራንቲ ዬላትም ሳናስበው የምንረዘቅባት ሳናስበው ደግሞ የምንነጠቀው ተራ ነገር ነች።
ሰርታችሁ የሆነች ነገር ማግኘት ምትችሉበት መንገድ ላይ ካላችሁ አትፍሩ ።
ባይሆን ምታገቧትን እንስት የነገ የልጆቻችሁን እናት በደንብ ምረጡ ! ከምንም በላይ ሊያስፈራችሁ ሚገባው ይህ ነው።
አሁን ላይ በሰለፊያና በኒቃብ ስር የተደበቁ አደብ የሌላቸው ብዙዎች ስላሉ በለበሰ ወይም በቀራም ብቻ ሳይሆን አኽላቅና ሀየዕ የአስተዳደግ ሁኔታ በደንብ መጠንቀቅ ያሻል።
ሌላው ፈጋ ፈጋ ከተደረገ ይመጣል ቀላልነው ።
ሴት እህቶቻችን ያሉበት ሀል ትንሽ ያሳዝናል በተለይ ስደት ላይ።