Translation is not possible.

"ባባ ወዴት ነው የምትሄደው?" በማለት ልጅ ይጠይቃል

"በሰላም የምትጫወቱበትን ቀንና ያለ ስጋት የምትተኙበትን ለሊት ልገዛላችሁ" ሲል መለሰ አይኖቹን እየጠራረገ።

"ድሆች ነን ገንዘቡን ከየት ታመጣለህ?" ዳግም ጠየቀ በልጅነት አንደበቱ እየተኮላተፈ።

"በደሜና በነፍሴ" አለ አባት

ልጅ ተነሳ። የንግግር ሳይሆን የተግባር ጊዜ ደረሰ እያለ ድንጋዩን ይዞ ወራሪዋ ፊት ቆመ።

ስለዚህ ታዳጊ ገድል እተርክላችኋለው ኢንሻ አላህ።

Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group