አሜሪካ ከኢራን ጋር መዋጋት አልፈልግም ብላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክርቤት በተናገረችበት በዛሬው እለት በኢራቅና ሶሪያ የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿ በሮኬት ሲደበደቡ ውለዋል ።
አሜሪካ በሁኔታው ተደናግጣለች ። የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን " አሜሪካ ከኢራን ጋር ጦርነት መግባት አትፈልግም ግና ኢራን በአሜሪካ ላይ በአሜሪካ ጥቅሞች ላይ በአሜሪካ ተቋማት ላይ ጥቃት ከመሰንዘር መጠንቀቅ አለባት የእርሷ አጋር ድርጅቶችም አሜሪካን ከማጥቃት ይቆጠቡ ይህን የማታደርግ ከሆነ ግን አሜሪካ ራሷን የመከላከል እርምጃ ትወስዳለች "በማለት ለተመድ አስታውቀው ነበር ።
ይሁን እንጅ ማምሻውን የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች እየተደበደቡ ነው ። በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር 10 ጊዜ በሮኬት ሲመታ በሶሪያ የሚገኘው ሰፈሯ ደግሞ ሶስት ጊዜ ጥቃት ተፈፅሞበታል ።
አሜሪካ ጉዳዩን አስመልክቶ ማምሻውን መግለጫ የሰጠች ሲሆን " እጅግ አሳሳቢና አደገኛ ነገር ነው " በማለት አለም ይወቅልኝ ብላለች ።
አሜሪካ ጥቃቱ በኢራን አቀነባባሪነት የተፈፀመ ነው ያች ሲሆን የመከላከልና የአፀፋ እርምጃም እንደምትወስድ ዝታለች ።
መካከለኛው ምስራው ለትልቅ መተላለቅ ራሱን እያዘጋጄ ይመስላል !
አላህ የሀቅ ባለቤቶችን አሸናፊ ያድርጋቸው !
ከABdu ABDU