UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

رَضِيْتُ بِاللهِ رَبًّا، وَبِالإسْلامِ دِيْناً، وَبِمُحَمَّدٍ نَبِيًّا

በአላህ፣ አምላክነት በኢስላም ሀይማኖትና በሙሀመድ ነብይነት ረክቻለሁ፡፡

ረዲይቱ ቢልላሂ ረብበን፣ ወቢል ኢስላሚ ዲነን፣ ወቢ ሙሀመዲን ነቢየን (3X)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ስለኔ፣ስላንቺ፣ ስለ ኡማው እነሱ ይሞታሉ፤ ደስተኞችም ናቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Write good or Remain silent.

መልካምን ነገር ፃፍ አሊያ ዝም በል።

ምን ያማረች ምክር…

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንዳንድ ኡማውን ብቻ የሚመለከቱ ጉዳዮቻችንም ለማውራት ይሄ መንደር የተሻለ ይመስለኛል።

እንኳን ደህና መጣን🏞🌴

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ።

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው።

ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ የምእራቡ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል።

ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል።

ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል።

ግን….

እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ።

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው።

ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ የምእራቡ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል።

ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል።

ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል።

ግን….

እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!

Send as a message
Share on my page
Share in the group