UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#ሳዑዲ

ሳዑዲ አረቢያ የኮንትራት ትዳርን ፈቀደች።

ሳዑዲ አረቢያ በመካ በሚገኘው ታላቁ መስጊድና በመዲና የነብዩ መስጊድ የኮንትራት ትዳር መፍቀዷን ተሰምቷል።

"የሳዑዲ ባለስልጣናት በእስልምና ታላላቆቹ ቅዱስ ስፍራዎች መካና መዲና የኮንትራት ትዳርን እንዲፈጸም ፈቃደኛ ሆነዋል" ተብሏል።

ይህ የባለሥልጣናቱ ውሳኔ "የጎብኝዎች ቁጥር እንዲጨምር ያደረጋል" የተባለ ሲሆን፣ ፈቃዱን ያረጋገጠው የሳዑዲ ሀጅና ኡምራህ ሚኒስቴር እንደሆነም ተገልጿል።

"ካምፓኒዎች እንደዚህ አይነት መሰል ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት ዕድል ይሰጣል" ሲሉ ባለሙያዎች እርምጃውን አድንቀዋል።

የሳውዲ ማዙን ወይም የትዳር ባለሥልጣን ሙሳዒድ አልጀብሪ "የኮንትራት ትዳር መፈጸም በእስልምና የተፈቀደ ነው" ማለቱን ገልፍ ኒውስ ዘግቧል።

@ThiqaMediaEth

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abduselam Aljaberti Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group