UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ለማይረባ ሰው ብለህ  አላህ የለገሰህን የሚረባውን አዕምሮህን አታጨናንቀው በመጨነቅህ አዲስ በሽታ እንጂ አዲስ መድሀኒት አታመጣም !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይሄን ህመም በምን ቃል መግለፅ ይቻላል

ወላጆቹ አልቀዋል ስለዚህ ቁስሉን የሚያሳየው የቀረው ብቸኛው ሰው ይህ ህፃን ወንድሙ ነው

ከዚያ ውጭ ማን አለው 💧💧

ልቤ የረበሸ ቪዶወ ያማል ኢላሂ 💧💧

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🛑 ታላቅ የምስራቸ ለኢትዮጵያ ሙስሊም 🎉

📌 https://onelink.to/quvuv3

በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውንና የመስገጃ ቦታዎችን የሚያመላክት መተግበሪያ(Application) ይፋ ሆነ!

አፕሊኬሽኑ "Musalla" የሚሰኝ ሲሆን ለአንድሮይድና ለ IPhone (IOS) ተጠቃሚያዎች የተዘጋጀና መተግበሪያው በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በአረብኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋ አማራጮች መስራት የሚችል ነው።

ከመስገጃ ቦታዎች በተጨማሪ መስገጃ ቦታዎቹ የሴቶች መስገጃ፣ ውዱዕ ማድረጊያና የመኪና ማቆሚያ እንዳላቸው ወይም እንደሌላቸው የሚጠቁም እንዲሁም የመስጂዶችን አድራሻ በቪዲዮና በምስል ጭምር ማሳየት የሚችል አፕሊኬሽን ነው ይፋ የሆነው።

መተግበሪያው ከተማው ላይ ያሉ የቀብር ቦታዎችንና የመጅሊስ ፅህፈት ቤቶችን እንዲሁም የመስገጃ አቅጣጫ ቂብላ መጠቆም የሚችል ነው።

አሁን ላይ በአዲስ አበባ የሚገኙትን አብዛኛዎቹን ሙሰላዎችን እና መስጂዶችን ያካተተ ሲሆን ፤ እርሶ የሚያውቁትን የቀሩ ቦታዎችን እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙትን መስጂዶችና ሙሰላዎችን በመጨመር በዚ መልካም ስራ ማገዝ ትችላለችሁ።

አፕሊኬሽኑን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ አውርዳችሁ መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ሌሎች እንዲጠቀሙበትም ሼር በማድረግ እንድታጋሩ እንጠይቃለን።

https://onelink.to/quvuv3

የአፕሊኬሽን መገኛ ሊንክ☝️

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዚክር የምናደርግባቸው፣ ቁርአን የምናበብባቸው፣ ደዕዋ የምንሰጥባቸው፣ የምንሰግድባቸው--- ቦታዎች ሁሉ በእለተ ትንሳኤ ምስክር ሆነው ይቀርቡልናል። ስለዚህ ሁሉም ቦታ ላይ መልካም አሻራ ማስቀመጥ ለወሳኙ ቀን ወሳኝ ምስክር ማዘጋጀት ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፍልስጢም ህፃናት ከመሞታቸው በፊት እጃቸው እና እግራቸው ላይ ስማቸውን የሚያሰፍሩት በዚ መልኩ ሲሞቱ ለመለየት ነው። ሱብሃነክ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group