عبدالباسط الحلابي Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🔶\" ያ አቅሷ............💔😥

ኡኡ ብለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

የየሁዳን ስቃይ ሀዘንሽን አውሪ

የነሳራን ቅጥፈት ተይ ለኛ ንገሪ

🔶\"ታሪክሽን አውጪ ማንንም አትፍሪ

ስቃይሽን አውጪ ኡኡ ብለሽ ጥሪ

ፍጡርን አይደለም ፈጣሪን ተጣሪ

አንቺ ቅድስት ሀገር አንቺ ቅድስት ምድር

የኢስላም ምልክት የሙስሊሞች ክብር

🔶\"ነቢያት በአንድ ላይ ሰላት ያቆሙብሽ

የመጨረሻው ነብይ ኢማም የሆኑብሽ

ሰማይ ላይ ሳይወጡ አንቺን የረገጡሽ

🔶\"ተይ ግን ተናገሪ ታሪክሽን አውሪ

ስቃይሽን አውጪ ምንም ሳትጨምሪ

ኡኡ ብለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

ደካሞቹን ትተሽ ፈጣሪሽን ጥሪ

🔶\"ያ......አቅሷ

ስቃይሽ በዝቶብሽ እሪታሽ ቢሰማኝ

በሀሳቤ እየመጣ ሰላሜን ቢነሳኝ

🔶\"አካሌ ቢያቅተው ልቤ ቁድስ ከትሟል

ሀዘኔ በርትቶ አካሌ ደካክሟል

አቅሙን አጥቼው ላንቺ መታገያ

መወርወር ቢያቅተኝ ጠላትሽን መውጊያ

🔶\"ተስፋዬ ሙሉ ነው በአረህማን ጌታዬ

መቼም አረሳውሽ በውዱ ዱዐዬ

ፆሎቴን ላጠንክር ሱጁድ ተደፍቼ

ድልሽ ቅርብ እንዲሆን በጣሙን ጓጉቼ

🔶\"ኡኡ ብለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

ሁሉን ቻይ ነውና ፈጣሪሽን ጥሪ

ያ .....አቅሷ

ነሳራ ከየሁዳ በአንድ ላይ ቢስማማ

ከልባቸው አትወጪ ከሙስሊሙ ኡማ

🔶\"ምዕርራቡ ከእስራኤል ሊያጠፋሽ ቢታገል

ምንም አያመጡም እሱ አለልሽ ጀሊል

አላህ በቁርዐኑ እንዲያ እንዳከበረሽ

በሙስሊም ልቦና እንዲ እንደሰረፅሽ

🔶\"ቃዲሩ ጌታዬ የበላይ ያድርግሽ

ከጠላት ጠብቆ ሰላምሽ ይብዛልሽ

ስብርብሩ ይውጣ ይዋረድ ጠላትሽ

ጠንከርከር ይበሉ ሙጃሂድ ወዳጅሽ

እንባዋም ይታበስ የዛች ውድ እናትሽ

🔶\"እኔ እንደልማዴ ልበልሽ አቅሷዬ

የበላይ እንዲያረግሽ ጀሊሉ ጌታዬ

ያ ..... አቅሷ

🔶\"ኡኡ በለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

ከደካማው ጠላት ሊያድንሽ ፈጣሪ

ኡኡ ብለሽ ጩኺ ቁድስ ተናገሪ

ፍጡርን ተይና ፈጣሪን ተጣሪ.......!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔶\" ያ አቅሷ............💔😥

ኡኡ ብለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

የየሁዳን ስቃይ ሀዘንሽን አውሪ

የነሳራን ቅጥፈት ተይ ለኛ ንገሪ

🔶\"ታሪክሽን አውጪ ማንንም አትፍሪ

ስቃይሽን አውጪ ኡኡ ብለሽ ጥሪ

ፍጡርን አይደለም ፈጣሪን ተጣሪ

አንቺ ቅድስት ሀገር አንቺ ቅድስት ምድር

የኢስላም ምልክት የሙስሊሞች ክብር

🔶\"ነቢያት በአንድ ላይ ሰላት ያቆሙብሽ

የመጨረሻው ነብይ ኢማም የሆኑብሽ

ሰማይ ላይ ሳይወጡ አንቺን የረገጡሽ

🔶\"ተይ ግን ተናገሪ ታሪክሽን አውሪ

ስቃይሽን አውጪ ምንም ሳትጨምሪ

ኡኡ ብለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

ደካሞቹን ትተሽ ፈጣሪሽን ጥሪ

🔶\"ያ......አቅሷ

ስቃይሽ በዝቶብሽ እሪታሽ ቢሰማኝ

በሀሳቤ እየመጣ ሰላሜን ቢነሳኝ

🔶\"አካሌ ቢያቅተው ልቤ ቁድስ ከትሟል

ሀዘኔ በርትቶ አካሌ ደካክሟል

አቅሙን አጥቼው ላንቺ መታገያ

መወርወር ቢያቅተኝ ጠላትሽን መውጊያ

🔶\"ተስፋዬ ሙሉ ነው በአረህማን ጌታዬ

መቼም አረሳውሽ በውዱ ዱዐዬ

ፆሎቴን ላጠንክር ሱጁድ ተደፍቼ

ድልሽ ቅርብ እንዲሆን በጣሙን ጓጉቼ

🔶\"ኡኡ ብለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

ሁሉን ቻይ ነውና ፈጣሪሽን ጥሪ

ያ .....አቅሷ

ነሳራ ከየሁዳ በአንድ ላይ ቢስማማ

ከልባቸው አትወጪ ከሙስሊሙ ኡማ

🔶\"ምዕርራቡ ከእስራኤል ሊያጠፋሽ ቢታገል

ምንም አያመጡም እሱ አለልሽ ጀሊል

አላህ በቁርዐኑ እንዲያ እንዳከበረሽ

በሙስሊም ልቦና እንዲ እንደሰረፅሽ

🔶\"ቃዲሩ ጌታዬ የበላይ ያድርግሽ

ከጠላት ጠብቆ ሰላምሽ ይብዛልሽ

ስብርብሩ ይውጣ ይዋረድ ጠላትሽ

ጠንከርከር ይበሉ ሙጃሂድ ወዳጅሽ

እንባዋም ይታበስ የዛች ውድ እናትሽ

🔶\"እኔ እንደልማዴ ልበልሽ አቅሷዬ

የበላይ እንዲያረግሽ ጀሊሉ ጌታዬ

ያ ..... አቅሷ

🔶\"ኡኡ በለሽ ጩኺ አቅሷ ተናገሪ

ከደካማው ጠላት ሊያድንሽ ፈጣሪ

ኡኡ ብለሽ ጩኺ ቁድስ ተናገሪ

ፍጡርን ተይና ፈጣሪን ተጣሪ.......!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንዱ የ18ሺ ብር ጫማ ይጫመታል....

ላንዱ 18ሺ የአመት ደመወዙ ነው ....

ላንዱ 2ቀን ጓደኞቹን የሚጋብዝበት ብር ነው ...

ላንዱ ደግሞ ቢያገኘው ሱጁድ የሚወርድበት ደስታው ነው ....

ላንዱ ስራ መጀመሪያ ካፒታሉ ነው ....

ላንዱ ቤተሰቡን የሚቀይርበት ገንዘብ ነው ....

ይህ አላህ በምድሩ ላይ ያስቀመጠው ህጉ ነው። የአላሀን ፍትሀዊ ክፍፍል ውደድ!

የአላህን አመዳደብ ተቀበል ሙእሚን ትሆናለህ!

«በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል፡፡» (አዝዙኽሩፍ 32 )

ረሱል ﷺ ለአቡ ሁረይራህ እንዲህ አሉት ፦

«አቡ ሁረይራ ሆይ! ቁጥብ ሁን ከሰዎች ሁሉ በላጭ ዓቢድ ትሆናለህ፤ አላህ የመደበልህን ውደድ ከሰዎች ሁሉ ሀብታም ትሆናለህ፤ ላንተና ለቤተሰብህ የምትወደውን ለሙስሊሞችና ለሙእሚኖች ውደድ ፣ ላንተና ለቤተሰቦችህ የምትጠላውን ለሙስሊሞችና ለሙእሚኖች ጥላ ሙእሚን ትሆናለህ ፤ የተጎራበትከውን በመልካም ተጎራበት ሙስሊም ትሆናለህ፤ አደራህን ሳቅ ማብዛትን ! ሳቅ ማብዛት ቀልብን ያጠፋል! » ቲርሚዚይ 2305)

Send as a message
Share on my page
Share in the group