አንዱ የ18ሺ ብር ጫማ ይጫመታል....
ላንዱ 18ሺ የአመት ደመወዙ ነው ....
ላንዱ 2ቀን ጓደኞቹን የሚጋብዝበት ብር ነው ...
ላንዱ ደግሞ ቢያገኘው ሱጁድ የሚወርድበት ደስታው ነው ....
ላንዱ ስራ መጀመሪያ ካፒታሉ ነው ....
ላንዱ ቤተሰቡን የሚቀይርበት ገንዘብ ነው ....
ይህ አላህ በምድሩ ላይ ያስቀመጠው ህጉ ነው። የአላሀን ፍትሀዊ ክፍፍል ውደድ!
የአላህን አመዳደብ ተቀበል ሙእሚን ትሆናለህ!
«በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል፡፡» (አዝዙኽሩፍ 32 )
ረሱል ﷺ ለአቡ ሁረይራህ እንዲህ አሉት ፦
«አቡ ሁረይራ ሆይ! ቁጥብ ሁን ከሰዎች ሁሉ በላጭ ዓቢድ ትሆናለህ፤ አላህ የመደበልህን ውደድ ከሰዎች ሁሉ ሀብታም ትሆናለህ፤ ላንተና ለቤተሰብህ የምትወደውን ለሙስሊሞችና ለሙእሚኖች ውደድ ፣ ላንተና ለቤተሰቦችህ የምትጠላውን ለሙስሊሞችና ለሙእሚኖች ጥላ ሙእሚን ትሆናለህ ፤ የተጎራበትከውን በመልካም ተጎራበት ሙስሊም ትሆናለህ፤ አደራህን ሳቅ ማብዛትን ! ሳቅ ማብዛት ቀልብን ያጠፋል! » ቲርሚዚይ 2305)