UMMA TOKEN INVESTOR

Çeviri imkansız.
የአላህ መልዕክተኛ(ሰለላህ አለይሂ ወሠለም) እንዲህ ብለዋል:–
«አንድ ሰው ለቤተሰቡ አስቦ የሚያወጣው ወጪ እንደ ሰደቃ ይቆጠርለታል።»
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
9 görüntüleme
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
4️⃣ አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ...
አቡ ሁሬይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) "ከተረከዝ በታች የሆነው የሽርጥ ክፍል የእሳት ነው፡፡"
"ለኩራት ሲባል የረዘመ ሽርጥ የእሳት መሆኑ ተጠቅሷል፡፡"
ቁርዓን ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
ፋፊቾ ፋፊቾ Profil resmini değiştirdi
2 yaşında
Çeviri imkansız.
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
3️⃣ አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ...
አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "የመናፍቅ ምልክቶች ሶስት ናቸው፡- ሲናገር ይዋሻል፤ ቃልኪዳን ሲገባ ያፈርሳል፤ ሲታመን ይክዳል፡፡"
ቁርዓን ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş