Çeviri imkansız.

3️⃣ አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ...

አቡ ሁረይራ (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "የመናፍቅ ምልክቶች ሶስት ናቸው፡- ሲናገር ይዋሻል፤ ቃልኪዳን ሲገባ ያፈርሳል፤ ሲታመን ይክዳል፡፡"

ቁርዓን ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş