abu Kudama Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.
『እዝነትን ሰባኪ ለሁሉም ተናናሽ
አዛኝና ትሁት ለሚስኪኑ ደራሽ
ትንሹን ትልቁን ሁሉንም አክባሪ
በጥበብ በስስት በፍቅር መካሪ』
ﷺﷺﷺ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
『አትራፊው ንግድ አላህን ማውሳት ሲሆን አክሳሪው ንግድ ደግሞ ሰዎችን ማውሳት (ሀሜት) ነው።』ኢብኑ ሂባን (በህጀቱል መጃሊስ)
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
#መህር
ሴት ልጅ ድሃ ባል ስላገበች በረሃብ ስትሞት አላየንም ፤ ነገር ግን የመጥፎ ምግባር ባለቤት የሆነን ሀብታም አግብተው በቁጭትና በውርደት ምክንያት በህይወት ሳሉ የሞቱ እህቶች ግን በርካቶች ናቸውና መልካም ምግባርና ዲን ያለውን ምረጡ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
《ከኔ ዑማ ለኔ የበለጠ (የበረታ) ፍቅር ካላቸው ሰዎች ከኔ ህልፈት በኋላ የሚመጡ ናቸው ። ከነርሱ አንዳቸው (ለኔ ካለው የበረታ ፍቅር) ቤተሰቡንና ገንዘቡን (ፊዳ አድርጎ) እኔን መመልከትን ይመኛል።》ረሱል ﷺ
ሙስሊም ዘግበውታል
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»
አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሐሰን" ብለውታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group