UMMA TOKEN INVESTOR

About me

من لم يتأدب مع الله تعالى فوق الأرض أدبه الله تعال تحت الأرض

Translation is not possible.

ሰዎች በተፈጥሮ እና በ አካል እንደሚለያዩት ሁሉ፣ በአመለካከታቸዉ በአስታየታቸዉና በአቀራረባቸዉ ይለያያሉ ። አንድ ሰዉ እንደተሳሳተ ካወክ ምከረዉ። ስህተቱን ልታርምለት ሞክር።የማያዳምጥህ ከሆነ እንደ አንዱ ጠላትህ አርገህ አትዉሰደዉ። ነገሮችን በበጎ መልኩ ተመልከታቸዉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወላሂ በጋዛ ያሉ ወንድሞቻችን ላይ እየደረሰ ያለዉ በደል

እኛ የአዉርተን ከምንገልፀዉ በላይ ነዉ።

እዚህ ሆነን የኛ መጮህ እና ሀገር ያንቀጠቀጠ ሰላሚዊ ሰልፍ ማረጋችን ለነሱ ሚፈይድላቸዉ ነገር ያለ አይመስለኝም።

ትልቁ ቁምነገር ስንቶቻችን ነን ከልብ ተጨንቀል ማታ እንቅልፋችንን ሰዉተን ወደ አላህ እጃችንን የዘረጋነዉ?

ወላሂ ሱመ ወላሂ አላህ የራሱ የሆነ ሂክማ ይኖረዋል እንጂ

በደለኞች በደላቸዉን በሚስኪኖች ላይ ሲያሳርፍ ዝም ብሎ ሚመለከት አይደለም።

አላህ የዛሊሞችን ዉርደት እና ቅጣት በአይናችን ያሳየን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ባል ወደ ቤት ሲገባ ሚስቱ ኩሽና ውስጥ ሽንኩርት እየከተፈች አገኛት።

"ከአራቱ ልጆችሽ የበለጠ የምትወጂው የትኛው ነው?" ሲላት

"አራቱንም" አለችው።

"እንዴት ሊሆን ይችላል?" ሲላት

"ይህ የአላህ ተፈጥሮ ነው! እናት ልቧ ለሁሉም ልጆቿ የሰፋ ነው።" አለችው

"እንግዲያውስ አንድ ወንድ ልቡ ለአራት ሴት እንዴት እንደ ሚሰፋ አሁን የተረዳሽ ይመስለኛል። ይህም የአላህ ሸሪዓ ነው።" ሲላት

አልቻለችምና የያዘችው ቢላ ወደ ልቡ ሰደደችው!

አላህ ይዘንለትና ለማስገንዘብ የተጠቀመው አካሄድ ጥበባዊ ነበር። ቦታ አለ መምረጡ ግን አስገደለው።

እናም ወዳጄ……

  «የውጊያ ሜዳ መምረጥ አንዱ የጦርነት ጥበብ ነው!!»

منقول

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ብዙዎቻችን ነፃ የሆንን ይመስለናል እንጂ ታስረናል

~

ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እስር ቤት ውስጥ ሳሉ እንዲህ ይሉ ነበር፦

المحبوس، من حُبِسَ قلبه عن ربه.

"እስረኛ ማለት ልቡ ከጌታው የታሰረ ነው።" [አልዋቢሉ ሶዪብ፡ 48]

ወደ ጌታው እንዳይቀርብ፣ ትእዛዛቱን እንዳይፈፅም፣ ከክልከላዎቹ እንዳይርቅ በሸይጧን፣ በነፍሲያ፣ በክፉ ጓደኛ የተፈተነና የተሸነፈ ሰው እስረኛ እንጂ ነፃ አይደለም። አዎ ዛሬ ብዙዎቻችን በስልካችን ታስረናል። በሸይጧን ታስረናል። በነፍሲያ ታስረናል። በወዳጅ ታስረናል። በቲቪ ታስረናል። በገንዘባችን ታስረናል። በዱንያዊ ቁሶች ወደ አላህ መቃረብን ከመነፈግ በላይ እስራት አለ? ቁርኣን መቼ ነው የቀራነው? ዚክርስ ትዝ ይለናል? ምላስን መቆጣጠርስ አለ? ሶላታችን ጣእም አለው? ለተቸገረ እጃችን ይፈታል? ገንዘባችን ለአልባሌ ጉዳይ አይወጣም? ለዲናችን አስተዋፅዖ አለን? እኮ እስከመቼ?!

አላህ ልብ ይስጠን🙌🙌

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group