ወላሂ በጋዛ ያሉ ወንድሞቻችን ላይ እየደረሰ ያለዉ በደል
እኛ የአዉርተን ከምንገልፀዉ በላይ ነዉ።
እዚህ ሆነን የኛ መጮህ እና ሀገር ያንቀጠቀጠ ሰላሚዊ ሰልፍ ማረጋችን ለነሱ ሚፈይድላቸዉ ነገር ያለ አይመስለኝም።
ትልቁ ቁምነገር ስንቶቻችን ነን ከልብ ተጨንቀል ማታ እንቅልፋችንን ሰዉተን ወደ አላህ እጃችንን የዘረጋነዉ?
ወላሂ ሱመ ወላሂ አላህ የራሱ የሆነ ሂክማ ይኖረዋል እንጂ
በደለኞች በደላቸዉን በሚስኪኖች ላይ ሲያሳርፍ ዝም ብሎ ሚመለከት አይደለም።
አላህ የዛሊሞችን ዉርደት እና ቅጣት በአይናችን ያሳየን