UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ከመካሪ በኩል ሞት በቃ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أكثِروا ذكرَ هاذمِ اللَّذّاتِ: الموتِ﴾

“ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ማስታወስ አብዙ።” ማለትም ሞትን።

📚 ሰሂህ አልጃሚ: 1210

ደቃቅ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿من أكثر ذكرَ الموت أكرمَ بثلاثة أشياء: تعجيلُ التوبة، وقناعةُ القلب، ونشاطُ العبادة. ومن نسيَ الموت عوقب بثلاثة أشياء: تسويف التوبة، وترك الرِّضى بالكفاف، والكَسَلُ في العبادة﴾

“ሞትን ማስታወስን ያበዛ ሰው ሶስት ነገሮችን ይታደላል፡፡ ተውባን ማፋጠን፣ የልብ መብቃቃት እና ለዒባዳ መነሳሳት። ሞትን የረሳ ደግሞ በሶስት ነገሮች ይቀጣል። ተውባን እየተዘናጉ ማሳለፍ፣ ባለ አለመብቃቃት እና ከዒባዳ መዘናጋት።”

📚 አተዝኪራህ: 126

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ላቅ ያለ ምንዳ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من علمَ آيةً من كتابِ اللهِ عز وجل، كانَ لهُ ثوابُها ما تليتْ﴾

“ከላቀው አላህ መፅሐፍ (ቁርአን) አንቀጾች ያስተማረ ለሱ በተነበበው (በተቀራው) ልክ ምንዳ ይኖረዋል።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1335

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኑዕማን ብኑ ሙቀሪን ረዲየላሁ ዐንህ

~

ጀግና የጀግና ቤተሰብ ናቸው። እሳቸውን ጨምሮ ሰባት ወንድማማቾች ሁሉም የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦች ሁሉም ሙሃጂሮች ናቸው። እንዲህ አይነት ሁኔታ ከነሱ ውጭ ላለ የለም። ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦

"ለኢማን ቤቶች አሉት። የሙቀሪን ቤት ከኢማን ቤቶች ውስጥ ነው።"

ኑዕማን ብኑ ሙቀሪን ዒራቅን ለመክፈት በተደረጉ ተከታታይ ዘመቻዎች ላይ ግንባር ቀደም ነበሩ። ዛሬ ኢራን ውስጥ የምትገኘዋን አስፈሃንን በድል የከፈቷትም እሳቸው ናቸው። በመጨረሻም በ21ኛው አመተ ሂጅራ በነሃወንድ ጦርነት ላይ ወድቀዋል። ረዲየላሁ ዐንሁ ወአርዷህ። ሞታቸው ለኸሊፋው ዑመር ሲደርስ ከባድ መርዶ ነበር። ዑመር ሚንበር ላይ ወጥተው ለህዝብ አረዱ። እራሳቸውን በእጃቸው ይዘው ተንሰቅስቀው አለቀሱ። ሁሉንም አላህ ይውደድላቸው።

[አልኢስቲዓብ፡ 10/319] [አልኢሷባህ፡ 10/170]

Ibnu Munewor

=

* የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦

https://whatsapp.com/channel/0....029VaA3X1e5kg7BlsJbo

* ፌስቡክ

https://www.facebook.com/Ibnu.....Munewor?mibextid=ZbW

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በዛሬው የከተማችን አዲስ አባ የሰራዊት ቀን አከባበር ለይ የቀረበው የአየር ላይ ትርኢት ወቅት ከጦር ሄሊኮፕተሮችና ጀቶች ሲወጣ የነበረው ድምፅ ለአፍታም ቢሆን ፍልስጤሞችን በተለይ ደግሞ ህጻናቱን ሆኖ ማሰብ ግድ ነበር።ለዚያውም የቦምብ ድምጽ ሳይኖረው።አላህ ይድረስላቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
seid bilal shared a
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group