UMMA TOKEN INVESTOR

Перевод невозможен
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
2 года перевести
Перевод невозможен
በጉዞህ ላይ የቱንም ያህል ርቀት ብትጓዝ
መንገድህ የተሳሳተ መሆኑን ስታውቅ
............... ተመለስ
ወዴ ኋላ ተመልሰህ መጀመሪያውን ማሳመር .......... :::::://ባትችል
መጨረሻውን ማሳመር ትችላለህ
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
2 года перевести
Перевод невозможен
🇸🇦 ነቢዩ (ﷺ)እንዲ ብለዋል።
 
“በዚያ ከአርሹ ጥላ በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን)አሏህ ሰባት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል። እነሱም
 
➊🇸🇦 ፍትሃዊ መሪን
 
➋🇸🇦 አሏህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ
 
➌🇸🇦 ልቡ ከመስጅድ ጋር የተቆራኘን ሰው
 
➍🇸🇦 ለአሏህ ብቻ ብለው በአሏህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያይም ለአሏህ ብለው)
 
5⃣🇸🇦 አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘አሏህን እፈራለሁ’ በማለት እምቢ ያለ
 
➏🇸🇦 በድብቅ ሶደቃ (ምፅዋት )የሚሠጥ ሰው
 
➐🇸🇦 ብቻውን ሆኖ አሏህን ሲያስታውስ አሏህን ፈርቶ አይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ ሰው
 
ቡኻሪ ዘግበዉታል
 
አሏህ ከነሱ ያድርገን አሚን🤲🤲🤲
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
2 года перевести
Перевод невозможен
ያ ኢላሂ አንተው ሁናቸው🤲
 
‌‎« أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ»
«ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ…»
[አ-ን'ነምል: 62]
 
قيل: المُضطر هو الذي انقطعت فيه كل السبل ولم يبقَ له ناصر أو مغيث........سوى الله.
 
«ችግረኛ/የተጨናነቀ» ማለት መንገዱ ሁሉ የተዘጋበት/የተቋረጠበት፣ ለርሱ ከአላህ ውጭ ረዳትም ሆነ የሚጠጋበት አንድም ያላገኘ ማለት ነው።
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
2 года перевести
Перевод невозможен
በኢሥላም ድን ታንፀህ ካላደግክ ኢሥላም
 
ሲጠቃ ሲሞት አንተ እንቅልፍህን ትተኛለህ
 
إذا لم تكبر في الإسلام الإسلام
 
عندما يهاجم ويموت انت تنام
 
If you do not grow up in Islam, Islam will die and
 
you will be killed You sleep
image
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе