Translation is not possible.

🇸🇦 ነቢዩ (ﷺ)እንዲ ብለዋል።

“በዚያ ከአርሹ ጥላ በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን)አሏህ ሰባት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል። እነሱም

➊🇸🇦 ፍትሃዊ መሪን

➋🇸🇦 አሏህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ

➌🇸🇦 ልቡ ከመስጅድ ጋር የተቆራኘን ሰው

➍🇸🇦 ለአሏህ ብቻ ብለው በአሏህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያይም ለአሏህ ብለው)

5⃣🇸🇦 አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘አሏህን እፈራለሁ’ በማለት እምቢ ያለ

➏🇸🇦 በድብቅ ሶደቃ (ምፅዋት )የሚሠጥ ሰው

➐🇸🇦 ብቻውን ሆኖ አሏህን ሲያስታውስ አሏህን ፈርቶ አይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ ሰው

ቡኻሪ ዘግበዉታል

አሏህ ከነሱ ያድርገን አሚን🤲🤲🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group