UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

የሙስሊም ሐዘኑም፣ እንባዉም፣ ብሶቱም፣ ሀሳቡም፣ ጭንቀቱም፣ ድንጋጤዉም፣ መከራዉም፣ ፈተናዉም፣ ህመሙም ... ሁሉ አጅር አለው። አብሽሩ!

•......ከዚህ የጭንቅ ማህፀን ምጥ ውስጥ ግቡን አላህን ብቻ ያደረገና ሙሉ የሆነ ትውልድ ይፈጠራል ...አርማው ወይ ድል አሊያም መሰዋዕትነት ብቻ የሆነ ምርጥ ትውልድ ይበቅላል

• የአላህ ድል በቁጥር እና በተከታይ ብዛት አይደለም ...የድል ቅኔው ልብ በአላህ ኋይል ላይ ባላት ብርታት እና ትስስር ልክ ይወሰናል...

• አላህ የዘራውን ትውልድ የሰው ልጅ ምን ቢለፋ ሊነቅለው አይችልም!

©ኡስታዝ ሰይድ ቁጥብ (ራ ኣ)

#ethiopian_for_palestinian 🇪🇹❤🇵🇸

#palestinianlivesmatter

#palestinewillbefree

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish

እስልምናዬ የምሞትለት አላማዬ ነው።

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish