•......ከዚህ የጭንቅ ማህፀን ምጥ ውስጥ ግቡን አላህን ብቻ ያደረገና ሙሉ የሆነ ትውልድ ይፈጠራል ...አርማው ወይ ድል አሊያም መሰዋዕትነት ብቻ የሆነ ምርጥ ትውልድ ይበቅላል
• የአላህ ድል በቁጥር እና በተከታይ ብዛት አይደለም ...የድል ቅኔው ልብ በአላህ ኋይል ላይ ባላት ብርታት እና ትስስር ልክ ይወሰናል...
• አላህ የዘራውን ትውልድ የሰው ልጅ ምን ቢለፋ ሊነቅለው አይችልም!
©ኡስታዝ ሰይድ ቁጥብ (ራ ኣ)
 
#ethiopian_for_palestinian 🇪🇹❤🇵🇸
#palestinianlivesmatter
#palestinewillbefree
Send as a message
Share on my page
Share in the group