Translation is not possible.

በሁሉም ግንባር እየተደረገ ያለውን ጦርነት በተናጠል ለማስቆም አሜሪካ በአደራዳሪዎቹ በኩል ብትሞክርም ሁሉም ውድቅ አድርገውታል። በሊባኖስ፣ በየመንና በኢራቅ ያሉት ሁሉም ግንባሮች በጋዛ ሰርጥ ላይ የሚካሄደው ጥቃት እስኪቆም ጦርነቱን ለመቀጠል መወሰናቸውን የአልቀሳም ብርጌድ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ይፋ አድርጓል።

በተያያዘም በየመን አንሳሩላህ የታገተው ዕቃ የጫነውን ሙሉ መርከብ በሚመለከት የሚተላለፈው ውሳኔ በአልቀሳም ብርጌድ ብቻ መሆኑን ቃል አቀባዩ ገልፀዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group