Translation is not possible.

ወንድማችን አዩብ ኢሥማዒል "የመጽሀፍ ቅዱስ ጸሀፊያን" በሚል ርዕስ የጻፈውን መጽሀፍ 100 ኮፒ ለሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ተማሪዎች በነጻ እንዲሰጣቸው በስጦታ አበርክቶልናል። ማዕከሉን ለመደገፍ ሁሉም በአቅሙ የራሱን አማራጭ ለመጠቀም መንገዱ ሰፊ ነው። ይህ ሸክም የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሸክም አይደለም። ሁላችንም በነፍስ ወከፍ አሻራችንን የምናሳርፍበት ኃላፊነት ነው። ቢሯችን ለመጋበዝ የሚያኮራ ባይሆንም ዘይሩን። ከሰራዎቻችን ውስጥ የተመቸዎት ፕሮጀክት ላይም አባል በመሆን ከ100 ብር ጀምሮ በወርሀዊ መዋጮ መደገፍ ይችላሉ።

በቴሌግራም ሊያገኙ ከፈለጉ፦

t.me/Hidayaislamiccenter

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group