UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ታላቁ ኢማም ሱፍያን አስ ሰውሪ ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ

"አንድ ቀን ታላቁ ኸሊፋ ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ ረሂመሁላህ ዝምበለው ፀጥ ብለው ተቀምጠው ነበር ባልደረቦቻቸው ደሞ ዙሪያቸውን እያወሩ ነበር ከዛም እንዲህ በማለት ጠየቋቸው

ያ አሚረል ሙዕሚኒን ለምን አያወሩም አሉዋቸው እሳቸውም እንዲህ በማለት መለሱ "እኔ እኮ የጀነት ሰዎች በጀነት ውስጥ እንዴት እርስ በእርስ እንደሚዘያየሩ ና የጀሃነም ሰዎች ደሞ እንዴት እንደሚጮሁ እያሰብኩ ነበር አሉ። ከዛም ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ رحمه الله"

ኢብኑል ጀውዚ "ሲረት ዑመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
abdul aziz Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group