UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የቀድሞ የብሪታንያ የስለላ ሃላፊ የሆኑት ጆን ሱወርስ፡ "እስራኤል" ሃማስን ማጥፋት እጅግ የራቀ መሆኑን ማወቅ አለባት፣ እናም የረዥም ጊዜ ግቡ በጋዛ መረጋጋትን ማምጣት እና ሁከቱ ወደ ክልላዊ ግጭት እንዳይቀየር መከላከል ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሊቢያ የተወካዮች ምክር ቤት፡-

ከወራሪዋ እስራኤል ጎን የተሰለፉትን እና ለወንጀሏ ድጋፍ የሰጡ ሀገራት አምባሳደሮች በሙሉ እንዲባረሩ እንጠይቃለን እናም በአስቸኳይ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ እንጠይቃለን መንግስትም የእስራኤልን ወረራ ለሚደግፉ ሀገራት ዘይትና ጋዝ መላክ እንዲያቆም እንጠይቃለን🇵🇸🇱🇾...

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጋዛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ ሁሉም ሆስፒታሎች ሙሉ በሙሉ መውደቃቸውን በይፋ አስታውቋል 🇵🇸ياالله

ስለ ፍልስጤም አዳዲስ መረጃ ለማግኘት ይሄንን ፔጅ follow ያድርጉ🙏

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሃማስ፡- የአረብ እና እስላማዊ ሀገራት እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢንዶኔዥያ ሆስፒታል ያለውን የመብራት መቆራረጥ በአስቸኳይ እንዲያስተካክሉ እና የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎችን ለማንቀሳቀስ የነዳጅ አቅርቦቶችን እንዲያቀርቡ እንጠይቃለን። በሆስፒታል ውስጥ ያሉ የታመሙ እና የቆሰሉ ሰዎች በሙሉ ሞተዋል ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከአንድ ሰአት ጥንቃቄ የተሞላበት መረጋጋት በኃላ እና የቃሳም ታጋቾችን ለግብፅ አሳልፎ ከሰጠ በኋላ ወራሪው አሁን በጋዛ ላይ ከባድ የቦምብ ጥቃት ሰነዘረ

Send as a message
Share on my page
Share in the group