UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ባለንበት ለ ሙስሊሞች ጠቃሚ እንሁን

7 month Translate
Translation is not possible.

ዋኢል ደህዱህ

ባለቤቱን፣ ሴት ልጁን ፣ ወንድ ልጁን ገደሉበት የቀሩትንም ክፉኛ አቆሰሉበት ... ከአንድ ሰአት በኋላ ምን እየተሰማህ ነው ብለው live ጠየቁት የሄደው ሄደ የኛም መንገድ ይሄው ነው ። ግን ክብራችን አለ ፣ ሀገራችን አለ ፣ በልባችን ውስጥ ያለው አላህ ላይ ያለን ጥብቅ እምነታችን አለ ብሎ መለሰ ።

أعظم الله أجرك حبيبنا

Fuad Beshir

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

አሜሪካ ከኢራን ጋር መዋጋት አልፈልግም ብላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክርቤት በተናገረችበት በዛሬው እለት በኢራቅና ሶሪያ የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿ በሮኬት ሲደበደቡ ውለዋል ።

አሜሪካ በሁኔታው ተደናግጣለች ። የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን " አሜሪካ ከኢራን ጋር ጦርነት መግባት አትፈልግም ግና ኢራን በአሜሪካ ላይ በአሜሪካ ጥቅሞች ላይ በአሜሪካ ተቋማት ላይ ጥቃት ከመሰንዘር መጠንቀቅ አለባት የእርሷ አጋር ድርጅቶችም አሜሪካን ከማጥቃት ይቆጠቡ ይህን የማታደርግ ከሆነ ግን አሜሪካ ራሷን የመከላከል እርምጃ ትወስዳለች "በማለት ለተመድ አስታውቀው ነበር ።

ይሁን እንጅ ማምሻውን የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች እየተደበደቡ ነው ። በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር 10 ጊዜ በሮኬት ሲመታ በሶሪያ የሚገኘው ሰፈሯ ደግሞ ሶስት ጊዜ ጥቃት ተፈፅሞበታል ።

አሜሪካ ጉዳዩን አስመልክቶ ማምሻውን መግለጫ የሰጠች ሲሆን " እጅግ አሳሳቢና አደገኛ ነገር ነው " በማለት አለም ይወቅልኝ ብላለች ።

አሜሪካ ጥቃቱ በኢራን አቀነባባሪነት የተፈፀመ ነው ያች ሲሆን የመከላከልና የአፀፋ እርምጃም እንደምትወስድ ዝታለች ።

መካከለኛው ምስራው ለትልቅ መተላለቅ ራሱን እያዘጋጄ ይመስላል !

አላህ የሀቅ ባለቤቶችን አሸናፊ ያድርጋቸው !

#seid_mohammed_alhabeshiy

ቴሌግራም

👉 t.me/Seidsocial

Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በትላንትናው ዕለት የተካሄደው

ካዝማት ቺማቭ እና ቀመሩ ኡስማን

ዩኤፍሲ 294 ግጥሚያ ቺቺኒያዊው ካዝማት በአሸናፊነት ካጠናቀቀ በኃላ ባደረገው ንግግር

" ምንም እንኳ ታላቅ ውድድር ያሸነፍኩ ቢሆንም ደስታዬ የተሟላ አይደለም ሙስሊም ወንድሞቼ በእስራኤል በግፍ እየተጨፈጨፉ እኔ ቁምጣ ለብሼ እዚህ መቧቀስ አያምርብኝም

ክብሬም፣ ዝናዬም ይቅርብኝ

ወላሂ መሳሪያ አስታጥቀኝ ከፍልስጤም ወንድሞቼ ጎን ተሰልፌ በክብር መሞት ነው ፍላጎቴ " በማለት ለቺቺኒያው ፕሬዝዳንት ራምዛን ጥሪ አቅርቧል

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

በምስሉ ላይ የምታዩት ኢስላምራማዛኖቪች ማካቼቭ( Islam Ramazanovich Makhachev ) የሩስያ ፕሮፌሽናል ድብልቅ ማርሻል አርቲስት ነው :: በየዩኤፍሲ ውድድር በሚገርም ሁኔታ በመጀመሪያ ዙር አሸንፎ የሰጠው መግለጫ እንዲህ የሚል ነበር :-

በመጀመሪያ ስናሸንፍም ስንሸነፍም እንደ ሙስሊም የምንለው አልሀምዱሊላህ ነውና አልሀምዱሊላህ ::

በመቀጠል ለእኔ ይሄ ድል የሚያስደስት ቢሆንም Celebrate አላደርግም ወይም ደስተዬን አላጣጥምም ምክንያቱም ፍልስጥኤማውያን ወንድሞች እና እህቶቸ ያሉበትን መከራ ውስጥ ናቸውና::

የፍልስጤም ጉዳይ በሁሉም

ልብ ውስጥ ነው ::❤️❤️❤️

🇯🇴🇯🇴🇯🇴

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.

በሌላ ጨዋታ atletico madrid ሙሉ ሜዳውን እንድህ አሳምረውት ነበር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group