8 month Translate
Translation is not possible.

በምስሉ ላይ የምታዩት ኢስላምራማዛኖቪች ማካቼቭ( Islam Ramazanovich Makhachev ) የሩስያ ፕሮፌሽናል ድብልቅ ማርሻል አርቲስት ነው :: በየዩኤፍሲ ውድድር በሚገርም ሁኔታ በመጀመሪያ ዙር አሸንፎ የሰጠው መግለጫ እንዲህ የሚል ነበር :-

በመጀመሪያ ስናሸንፍም ስንሸነፍም እንደ ሙስሊም የምንለው አልሀምዱሊላህ ነውና አልሀምዱሊላህ ::

በመቀጠል ለእኔ ይሄ ድል የሚያስደስት ቢሆንም Celebrate አላደርግም ወይም ደስተዬን አላጣጥምም ምክንያቱም ፍልስጥኤማውያን ወንድሞች እና እህቶቸ ያሉበትን መከራ ውስጥ ናቸውና::

የፍልስጤም ጉዳይ በሁሉም

ልብ ውስጥ ነው ::❤️❤️❤️

🇯🇴🇯🇴🇯🇴

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group