የጃፓን አየርመንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን ዛሬ በቶኪዮ ሃኔዳ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳረፈ #በእሳት ተያይዟል።
12 የበረራ ቡድን አባላትን ጨምሮ 379 ሰዎችን ያሳፈረው አውሮፕላን በእሳት ቢያያዝም አንድም ሰው ህይወቱ ሳያልፍ ከእሳት አደጋው ማትረፍ ተችሏል።
367 መንገደኞችን ያሳፈረው የጃፓን አየርመንገድ አውሮፕላን መነሻው በሆካይዶ ደሴት ሺን ቺቶሴ ከተባለ አካባቢ እንደነበር ተገልጿል።
አውሮፕላኑ 6 ሰዎችን አሳፍሮ ከነበረ ሌላ የጃፓን ባህር ዘብ ትንሽ አውሮፕላን ጋር መጋጨቱ ተነግሯል። ከ6ቱ አምስቱ ሲሞቱ ፓይለቱ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በህይወት ተርፏል።
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ግን የአደጋውን መንስኤና የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ቡድን አቋቁመዋል።
የመረጃ ምንጭ፦ ሮይተርስ፣ አልአይን፣ ዶቼቨለ ናቸው።
ቪድዮ ፦ ከማበራዊ ሚዲያ
don't forget #follow
@seya_smoke
#seya_smoke#palestine #freepalestine #غزة #gazaunderattack #فلسطين #غزة_تحت_القصف #ሰበር #غزة_الآن #عاجل #فلسطين_حرة #gazagenocide #gaza_under_attack

seya_smoke