UMMA TOKEN INVESTOR

About me

كَـــوْ نَـِــي اَمَــــرأةَ صَـــــالِــحـَـــةَ وْتَـــــقَـــيّة

Translation is not possible.

☞ኒቃብ☜  

➺ያንችነት ምንነት ውበት መገለጫሽ

ሀሉን መጠበቂያ ግርማ ያንችነትሽ

የሱና ነፀብራቅ ውበት ማንነትሽ!

➺እንቁ ሽልምልሟ የኔቃቧ ኩሩ

ጠላቴ ቢንገበገቡ ቢቆጩም ቢያወሩ

ድጋይን ፈንቅለው ጉድጓድ ቢቆፍሩ

ድንኳን ለባሽ ብለው ቢጮሁ ቢያወሩ

   ☞ብለሽ ንገሪያቸው!

➺ሰሚ ነኝ ታዛዢ ነኝ ጌታዬን አፍቃሪ

ነብዬን ተከታይ በሱናቸው ሰሪ

ይህ ነው መሰረቴ የሞኖሬ አለማ

አሏህን ብቻ ማምለክ በዱንያው አውድማ

ነገ እንድመነዳ የአሂራውን ምንዳ

ታዛዢ እሆናለሁ ምንም ሳልጓዳ

☞ ብለሽ ንገሪያቸው!

    ቃ

      ቤ

➺መማርን አያቅብ መስሬቴን አይገታ

ሀራም ከሌለበት ድብልቅ ጋጋታ

አይተው ከመፍተን የተጠበኩበት

ገና በሩቅ ሲያዩኝ የምከበርበት

ታዝዢ መልበሴ ኔቃቤን ወደድኩት

መልካም አማላካች ትውልድን ቀያሪ

የሱና ተከታይ ድኔንም አክባሪ

አወ አመልካች ነኝ እኔ መልካም አስተዋፆ

ትውልዶችን መልማይ በኢስላም አንፆ

ይህን የቸረኝ አሏህ ምስጋና ይገባው

እኔስ ተደነቅኩኝ ለታላቅ ልእልናው!

✍አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

➧የጀመርናቸው መንገዶች ሁሉ መጨረሻቸው ሲዘጋጋ !

↬ያንኳኳነው በሮች ፊትህ ላይ ሲከረቸሙ!

↬ይረዱናል ብለን ተስፋ ያደረግንባቸው!

↬መከራ ሲበዛ ፈተና ሲጠናብን!

↬ሙከራዎች ሁሉ ሲከሽፍብን!

➻መፍትሔ ገመዶች ሲተበተቡብን!

↬ከጨለማ ጨለማ ሲነባበርብን…

…በሮች የዘጋጋብን!

↬የእርሱን በር እንድታንኳኳ መሆኑን እወቅ!

➝➧በርሱ ገመድ ብቻ እንድንጠለጠል መሆኑን አንዘንጋ !

↬ከብርሀን ጨረር እንደሚፈነጥቅልን እርግጠኛ እንሁን!

እሱ ከሁሉ የተብቃቃ ሆኖ ሳለ ያንተና ያንቺን ጥሪ መስማት ይፈልጋል

↬አላህ ሁሌም ይወደናል

ብቻ እንገዛው !!

✍منقول

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✅ ሶላት ከተጠናቀቀ በኃላ ..

🔍أَسْتَغْفِرُ اللهَ (3 x)

اَللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلاَمُ، وَمِنْكَ السَّلاَمُ، تَبَارَكْتَ يَا ذَا الْجَلاَلِ وَاْلإِكْرَامِ.

~‘አላህን ምህረትን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡} አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ! ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡

🔍لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ، اَللَّهُمَّ لاَ مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلاَ مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلاَ يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ.

~‘ከአላህ በስተቀር  በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ አላህ ሆይ! አንተ የሰጠኸውን ነገር የሚከለክል የለም፡፡ የከለከልከውን የሚሰጥ የለም፡፡ የክብር ባለቤትከአንተ ዘንድ ክብሩ ቅንጣት አይፈይደውም፡፡

~‘ሱብሐነልሏህ .,33

~አልሃምዱሊልላህ  .33

~አላህአክበር ,33ጊዜ

~.ከአላህ በስተቀር በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡  የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ማናቸውንም ነገሮችን መፈፀም የሚችል ነው፡፡

  t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰካራም ነህ ?  ⏩ እያበድክ ነውና ታረም !

ሲጋራ አጫሽ ነህ? ⏩ እየነደድክ ነውና

ታረም !

ጫት ቃሚ ነህ ? ⏩ እየጠወለክ ነውና ታረም !

ሆዳም ነህ ? ⏩ ከችግር አትተርፍምንና

ታረም !

ጉበኛ ነህ ? ⏩ ተጋልጠህ መታየትህ አይቀርምና ታረም !

ጉረኛ ነህ? ⏩ ባዶነትህን እያሳወክ ነውና ታረም !

ሀሜተኛ ነህ ? ⏩ የሰውን ስጋ እየበላህ ነውና ታረም !

ውሸታም ነህ ? ⏩ እውነት ታስፈራሀለችና ታረም !

          *በቃ ታረም አይጠቅሙም ሁሉም*

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢስላምን በመሰልክ ቁጥር ማንነትህ ፡ተቅዋን፡ አለባበስህ፡ ኢስላምን በተላበስክ ቁጥር አክባሪህ ይበዛል።

ምሳሌ

ኬላና/ፍተሻላይ መተወቅያ አራሱ ባትይዝ ተከብረህ ታልፋለህ‼️

ባንክቤት ላይ አብሽር ግባ ትባላለህ‼️

በሌሎችም ተቆሞች ላይ አንተና ያሰው አኩል አይደላችሁም አልኩህ ከገባህ

ግን በተልከሰከስክ ቁጥር፡ ጠጉርህን በፈተልክ ፡ ሱሪህን በገተት ቁጥር፡ ከቂጥህ ባወረዲከው ቁጥር፡ ሁሉም ዝቅ አርጎ ነው የሚይህ ደፋሪህ ፈታሽህ ይበዛል አልኩህ

የኢስላምን አስተምሮ በተላበሰ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን አሚን ያረብ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group