Translation is not possible.

✅ ሶላት ከተጠናቀቀ በኃላ ..

🔍أَسْتَغْفِرُ اللهَ (3 x)

اَللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلاَمُ، وَمِنْكَ السَّلاَمُ، تَبَارَكْتَ يَا ذَا الْجَلاَلِ وَاْلإِكْرَامِ.

~‘አላህን ምህረትን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡} አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ! ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡

🔍لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ، اَللَّهُمَّ لاَ مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلاَ مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلاَ يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ.

~‘ከአላህ በስተቀር  በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ አላህ ሆይ! አንተ የሰጠኸውን ነገር የሚከለክል የለም፡፡ የከለከልከውን የሚሰጥ የለም፡፡ የክብር ባለቤትከአንተ ዘንድ ክብሩ ቅንጣት አይፈይደውም፡፡

~‘ሱብሐነልሏህ .,33

~አልሃምዱሊልላህ  .33

~አላህአክበር ,33ጊዜ

~.ከአላህ በስተቀር በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡  የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ማናቸውንም ነገሮችን መፈፀም የሚችል ነው፡፡

  t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Send as a message
Share on my page
Share in the group