UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ዶክተር ሁሴን ኡመር እባላለሁ ያለኔት የሚሰሩ ከ200 በላይ ኢስላማዊ የቁርአን እና የሀዲስ መማሪያ አፕልኬሽኖችን አዘጋጅቸ ፕለይስቶር ላይ ጭኛለሁ ። በቴሌግራም ግሩፓችን ከ85ሺ በላይ ሙስሊሞች ያሉ ሲሆን የምትፈልጉትን ኪታብ በ PDF በ አፕልኬሽን ጠይቃችሁ እንልካለን ። አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

6 month Translate - Youtube
Translation is not possible.

አዲስ አፕልኬሽን ፕለይስቶር ላይ ተለቀቀ

Check out "አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية"

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

ሙሉ ቂርአቱ ከተጅዊድ ትምህርት ጋር በወንድማችን ኢብራሒም ኸይረዲን

ስለ አፕልኬሽኑ የቪድዮ ገለፃ

https://youtu.be/jlUQyNSAOGI?si=SIK1ciQaE2ZS1ZrS

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን እና ቁርአንን መማርን እጅግ ቀላል የሚያደርግ እና በአጭር ግዜ ውስጥ የተጅዊድ ህግጋግትን እንደዚሁም ቁርአንን ተጅዊዱን ጠብቆ ለመቅራት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው።

ሙሉ ኪታቡን የሚስተምረን ወንድም ኢብራሒም ኸይረዲን ሲሆን በ17 ክፍሎች ከክፍል አንድ ጀምሮ ያስተምረናል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ከአሊፍ ጀምረን እስከ ቁርአንን ገልፀን ማንበብ ድረስ ባለንበት ቦታ ሆነን በስልካችን የቁርአንን አቀራር ለመማር ያስችለናል ።

ቃኢዳ ኑራንያን ቀርተን እንደጨረስን ደግሞ አጫጭር ሱራዎችን ማለትም ጁዝ 30ን በዚህ አፕልኬሽን መማር እንችላለን

"የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"

እንደዚሁም ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ ለማድመጥ እና ለመቅራት

"የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ"

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group

islamicapp shared a
6 month Translate - Youtube
Translation is not possible.

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ:

ከሙስሊሞች ስልክ ላይ የግድ መኖር ያለባቸው ሰባት አፕልኬሽኖች |የአዳዲስ ኢስላማዊ አፖች ጥቆማ

https://youtube.com/watch?v=GF....KMxQBvlXw&si=ZfR

Check out "አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

Check out "ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"

Check out "የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"

Check out "ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"

Check out "አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"

Check out "የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"

Check out "كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"

Check out "شرح مسائل الجاهلية"

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

شرح مسائل الجاهلية - Apps on Google Play

Explanation of pre-Islamic issues by Sheikh Abdul Razzaq bin Abdul Mohsen Al Badr
Send as a message
Share on my page
Share in the group