6 month Translate - Youtube
Наган дахаан йохтахам.

አዲስ አፕልኬሽን ፕለይስቶር ላይ ተለቀቀ

Check out "አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية"

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

ሙሉ ቂርአቱ ከተጅዊድ ትምህርት ጋር በወንድማችን ኢብራሒም ኸይረዲን

ስለ አፕልኬሽኑ የቪድዮ ገለፃ

https://youtu.be/jlUQyNSAOGI?si=SIK1ciQaE2ZS1ZrS

ይህ አፕልኬሽን القاعدة النورانية አል ቃኢደቱ አኑራንያ በመባል የሚታወቀውን አረብኛ ቋንቋን እና ቁርአንን መማርን እጅግ ቀላል የሚያደርግ እና በአጭር ግዜ ውስጥ የተጅዊድ ህግጋግትን እንደዚሁም ቁርአንን ተጅዊዱን ጠብቆ ለመቅራት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው።

ሙሉ ኪታቡን የሚስተምረን ወንድም ኢብራሒም ኸይረዲን ሲሆን በ17 ክፍሎች ከክፍል አንድ ጀምሮ ያስተምረናል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ከአሊፍ ጀምረን እስከ ቁርአንን ገልፀን ማንበብ ድረስ ባለንበት ቦታ ሆነን በስልካችን የቁርአንን አቀራር ለመማር ያስችለናል ።

ቃኢዳ ኑራንያን ቀርተን እንደጨረስን ደግሞ አጫጭር ሱራዎችን ማለትም ጁዝ 30ን በዚህ አፕልኬሽን መማር እንችላለን

"የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

እንደዚሁም ሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ ለማድመጥ እና ለመቅራት

"የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ"

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group