UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~ኢላሂ! ዱዓችንን ማሳመር ባንችል እንኳ

ሓጃችንን አንተ ታውቃለህ።

ምላሣችን ቢንተባተብም ሀሳባችንን ትረዳለህ። አንደበታችን ቢተሳስርም ምኞታችንን ታውቃለህና ሁሉም ያሰበውን መልካም ምኞት አሳካለት፣የተቸገረውንም የችግርን ገመድ ፍታለት፣የተጨነቀውንም ጭንቀቱን አቅል'ልለት፣ በ በሽታ የሚያሰቃየውንም በሽታውን አርግፍለት፣ስለ ትዳር የሚያስጨንቀውንም ጥሩ የትዳር አጋር ምረጥለት… ያረብ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group