Translation is not possible.
🍁የፈጅርን ሶላት በመስጂድ በጀመዓ መስገድ🌴
 
🌺በአሏህ ጥበቃ ላይ ሁኖ ለመዋል ዋስትና ይሰጣል🌺
 
🌸ረሱልﷺ ሁለት የብርድ ወቅት ሶላቶችን የሰገደ #ጀነት_ገባ ባሉት ሀዲሳቸው እንካተታለን🌸
 
🌼ውሏችን ውብና ያማረ ይሆናል🌼
 
🍁 በሙናፊቆች ላይ ከባድ ሶላት የፈጅር ሶላት መሆኑን አንርሳ🍁
 
🪸እንኳን ፈርዱ፡ የፈጅር ሶላት ሱና ብቻ ከዱንያና በውስጧ ከያዘቻቸው ነገሮች ሁላ በላጭ መሆኗን አንርሳ🪸
 
ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል፡
 
✨በሉ ወንዶች ወደ መስጂድ #እንጉረፍ፡ ባረከሏሁ ፊኩም✨
 
https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group