UMMA TOKEN INVESTOR

Tarjima qilib boʻlmadi.

ፀሐይዋ ስትወጣ ......

ሌላ አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል፣ አዲስ ህይወት ተፈቅዶልን ንጋትን አገኘን። ስንቶች ናቸው ከቀብር ስር ሁነው ሌትና ቀኑ አንድ የሆነባቸው። ስንቶች ናቸው የአልጋ ቁራኛ ሁነው ከአልጋ ወርደው እየተራመዱ የፀሐይዋን ብርሀን ማግኘት የናፈቁ፣ ስንቶች አሉ እይታቸው ተመልሶ የፀሐይ ብርሐኑ ምድር ላይ ሲያርፍ ሊኖረው የሚችለውን እይታ መቃኘት የተመኙ

አንተ ግን እነሱ በተፈተኑበት ነገር አልተፈተንክም። አንቺም ከዚህ ነፃ ነሽ። እና ምን እየጠበቃችሁ ነው ..... አልሐምዱሊላህ በሉሀ

አልሐምዱሊላህ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

ነቢያችን ላይ ሰለዋት ማብዛት ሓጃን (ጉዳይን) እንደሚያሳካ፣ ወንጀልን እንደሚያራግፍ ቲርሚዚይ በዘገቡት ሐዲሥ ተነግሯል።

ጊዜው የግልም የጋራም (የዲንም የዱኒያም) ሓጃ የበዛባት ሆኗልና

ለሱናውም ለጉዳዩም ስንል ነቢያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

ካፈቀራችሁ ዝም ብላችሁ ስለ ፍቅር የተፃፈ ነገር እየተከታተላችሁ ራሳችሁን አትጉዱ! እንደወንድምነት ልምከራችሁ። በምታፈቅሩበት ጊዜ ማድረግ ያለባችሁ ከሁለት አንዱን ነው

1 - ያፈቀራችሁትን ሰው የራሳችሁ ለማድረግ አቅሙ ካላችሁ ቶሎ ወደ ሐላል ግቡ! ካልሆነ ግን የሚያስጠላ የሆነ ህይወት ውስጥ ትገባላችሁ። አደራ ከሐላል ውጭ life በሚል ሙድ ህይወታችሁን እንዳታበላሹ መውጫው የራቀ ነውና

2- የራሳችሁ ማድረግ የምትችሉበት ሁኔታ የራቀ ከሆነ እናንተ ራሳችሁ ራቁ! የወደዳችሁትን ሰው ሊያስታውሳችሁ የሚችለውን ነገር በሙሉ ከህይወታችሁ አስወጡ! ለመርሳት መሞከር የለባችሁም ምክኒያቱም ለመርሳት መሞከር በራሱ ማስታወስ ነው። ስለዚህ ሰበቦቹን በሙሉ ካስወገዳችሁ በኋላ በአሏህ ፍቃድ ከጊዜ ጋር ሁሉም ይረሳል!

ነገር ግን ፍቅር በዚህ ደረጃ ቀላል አይደለም። ልብን የሚሰረስር፣ እንቅልፍን የሚያርቅ፣ ናፍቆትን የሚያወርስ ህመም ነው። ብዙ ሰው በዚህ ህመም ታሟል። ለዚህም ነው ኢብኑል ቀይም " ፍቅር በሽታ ነው መድሐኒቱ ደግሞ ያፈቀሩትን ማግባት ነው" ያለው።

በዚህ ህመም የታመማችሁ አሏህ የምትወዱትን እንድታገቡ አድርጎ ይፈውሳችሁ

𝓱𝓪𝓯𝓾 https://t.me/bintahemed

http://t.me/bintahemed

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

እጃችን አንስተን ዱኣ እናርግ 🤲 🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼

ሰልማን አል-ፋሪሲይ -ረዲየ አላሁ ዓንሁ- እንዳስተላለፉት:- ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ የተባረከው እና የላቀው ጌታችሁ እጅግ የሚያፍር እና ቸር ነው:: ባሪያው ወደ እሱ እጆቹን አንስቶ ባዶ አድርጎ ሊመልስበት ያፍራል::” (አቡ ዳውድ፣ኢብኑ ማጃህ እና ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል) አልባኒ ሰሂሁ አቡ ዳውድ ላይ ሀዲሱ ሰሂህ ነው ብለዋል::

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.

➡️ አንድ ሰው ኢማሙ ማሊክ ዘንድ በመምጣት የአብደላህ አባት ሆይ ምከረኝ አላቸው።

▪️ እሳቸውም፦

♦️አላህን በመፍራት

♦️ለሁሉም ሙስሊም በመምከርና

♦️እውቀትን ከባለቤቱ በመፈለግ ላይ አደራ እልሀለሁ አሉት።

📚 (تاريج أبي زرعة الدمشقي)

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish