UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

Bachlor degree with business manegment

7 oy Tarjima
Tarjima qilib boʻlmadi.

ሚስት ልጁን ትቶ፣ ከሞቀ ፍራሹ ተለያይቶ ነበር ከቀሳም ሙጃሂዶች ጋር በርካታ የጠላትን ጦር ደምስሶ ፊት ለፊት እየተዋጋ ትላንት ማታ ተሰዋ። ከወራሪዋ በተተኮሰ ጥይት በድንጋይ በተከበበው ሥፍራ ነፍሱ ወደ ጌታው በረረች። መሬት በደሙ ረጠበች።

ሸይኽ ነቢል ሀለቢያ አላህ ይዘንለት ከሸሂዶች ጎራ ይመድበው።

#mahi Mahisho

image
image
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
7 oy Tarjima
Tarjima qilib boʻlmadi.

እንዲህ ሆነው የጋዛን ንጹሐን ሊጨፈጭፉ ገቡ። አሁን አንዳቸውም በህይዎት የሉም።

የሌሎቹ ወታደሮች ቤተሰቦች የነርሱም ልጆች ተራ መድረሱ የማይቀር መሆኑን ስላወቁ ከወዲሁ ሞትን ፈርተው እየተርበተበቱ ነው።

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
7 oy Tarjima
Tarjima qilib boʻlmadi.

መማር የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች ተመዝገቡ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ቀዳሚ መሆን አለብን

የምዝገባ ቅደም ተከተል

☞ ወደ ድረ ገጻችን በመግባት የመመዝገቢያ ፎርሙ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች ይሞላሉ። ኢሜይልና ፓስወርድዎን በጥንቃቄ መሙላት ግደታ ነው።

⇝ በትክክል ከተመዘገቡ በኋላ በሚመጣው መልዕክት ላይ በሚገኙት የባንክ አማራጮች ክፍያዎን ይፈጽማሉ። (የመመዝገቢያ ክፍያ 200 ብር – በየወሩ ለሚከፍሉ 5000 ብር በድምሩ 5200 ብር፣ በየተርሙ ለሚከፍሉ 15200 ብር)

⇥ የከፈሉበትን ደረሰኝ ወይም ሞባይል ባንኪንግ ከሆነ ስክሪን ሹት በኢሜይላችን ወይም በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ከተመዘገቡበት ኢሜይል ጋር አያይዘው መላክ ይጠበቅብዎታል።

ቀድሞ ለተመዘገበ 20% (1000 ሺህ ብር) ቅናሽ ማለት የመመዝገቢያ ቅፁን ለሞላ ብቻ ሳይሆን የመመዝገቢያና የመጀመሪያ ወሩን ክፍያ በማጠናቀቅ ምዝገባውን ላሟላ ነው።

↬ ደረሰኙን ከላኩ በኋላ በተመዘገቡበት ኢሜይል አክሰስ ስለሚሰጥዎ በኢሜይልዎና ፓስወርድዎ ድረ ገጻችን ላይ Log in ሲያደርጉ የክላስ ማቴሪያሎችን (ሌክቸር ኖት፣ ፕሮጀክቶችንና የክላስ ቪድዮዎችን ወዘተ) ያገኛሉ። በተለይም ለዚህ መስክ አዲስ ከሆኑ ክላስ ከመጀመሩ በፊት ምዝገባዎን አጠናቀው ቀድመው የተዘጋጁ ማቴሪያሎችን ቢመለከቱ ይመከራል።

↣ ኖቬምበር 06 ላይ መደበኛው ክላስ ሲጀመር አብረው ይቀጥላሉ።

↠ ተጨማሪ ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካለዎ 0987143030/0989263030 ላይ መደወል ይችላሉ።

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
7 oy Tarjima
Tarjima qilib boʻlmadi.

ጀነት

ስምሽ የሚማርክ አንቺ ምርጥ ቦታ

የሙእሚን መኖሪያ  የጌታ ስጦታ

ገና አይኔም አላየሽ ሽታሽም አልመጣም

ልቤ ግን ተመኘሽ  አንቺን ለማጣጣም!

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

በፈተና አለም በሸር ተክብቤ

ሰይጣን ጓድ ሁኖኝ ሳይርቅ ካጠገቤ

በዱንዊ ፍቅር ተንበርክካ ልቤ

ወንጀል ተሸክሜ ሳይደክመው ወገቤ

ሱናን እረስቸ ወንጀል ተዘፍቄ

መቶበት አቅቶኝ ከአላህ እርቄ

ደግሞ አለማፈሬ አንችን መናፈቄ!!

*

ዋ!ምኞት...

የቀበርን ፈተና መኖሩን ዘንግቼ

አላህ ፊት መቆሙን ሂሳብ ረስቼ

የሲራጥን ድልድይ

የመህሸርን ፀሐይ

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ይሄን ሁሉ ጣጣ ማሰቤንም ትቼ

ማንም ላያግዘኝ ላይቀርበኝ ወዳጄ

ስራየን ልቀብል መፅሀፌን በእጄ

ይህን ሁሉ ፈተና መኖሩን እያወቅኩ

ጀነት እመኛለሁ ወንጀል ላይ እንደቆምኩ!

منقول

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
7 oy Tarjima - Youtube
Tarjima qilib boʻlmadi.
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish