UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Rbbi shehri sedri weyesri amiri.......

Translation is not possible.

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ህይወትህን በደሰታ ለማሳለፍ የሚጠቅሙ ምክሮች

May 21, 2016

1 ቀንህን መጀመሪያ ሱብሂ ሰላትን በመሰገድ ና (አዝካሩ ሰባህ) የጠዋት ዚክሮችን በማድረገ ጀምር ያንን ቀን  ደስተኛ ሆነህ ታሳልፋለህ ምናልባት ችግር እንኳን ቢፈጠር አለህ ይረደሃል

2 ሸይጣን እራሱን ማነቅ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ ኢስቲግፋር አብዛ

3 ዱኣ ማድረግህን አታቋርጥ ከጀሀነም የመትረፍያ ገመድ ነውና አይሰጠኝም ብለህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ አላህ አንተ ያደረግከውን ዱኣ በሶስት አይነት መንገድ ሊመልስህ ይችላል

         1 የጠየቅከውን ነገር ወዲያው ይሰጠሃል

         2 የጠየቅከውን ነገር  አዘግይቶ ከጠየቅከው በላይ የተሻለ ነገር  ይሰጠሃል

         3 ያደረከውን ዱኣ ወደ አኺራ አስተላልፎልህ የውመል ቂያማ ይመናዳሀል ኢንሻ አላህ

4 የምትናገራቸውን ቃላቶች ከቀኝና ከግራህ ያሉ መላኢካዎች እንደሚፅፉት ምንግዜም አስታውስ

5 የእጆችህን ውበት በነሱ ዚክር በማድረግ ጨምርላቸው

6 በጥቂት ገንዘብ የድሆችን ዱኣ፣የሚስክኖችን ውዴታ ፣ የየቲሞችን ደስታና የአላህን ውዴታ አግኝ

7 አንዲት በአላህ ፍራቻ የተደረገች ረዘም ያለች ሱጁድ በአዱንያ ከምታያቸው ቤተ መንግስታት እንደምትበልጥ እወቅ

8 አንድ ቃል ከመናገርህ በፊት በደንብ አስብ ያቺ ቃል ብዙ ችግር ውስጥ ልታስገባህ ትችላለችና

9 የበደልከውን ሰው ዱኣ ፍራ የከለከልከውን ሰው እንባ ተጠንቀቅ

:\'(:\'(:\'(:\'(

10 መፅሀፍ ና ጋዜጣ ከማንበብህ በፊት ቁርአንን ቅራ

11 ነፍስህን ጥሩ ነገር እንድትሰራ ታገላት ነፍሳችን በተፈጥሮ በመጥፎ ነገር አዛዥ ናትና

12 የወላጆችህን መዳፍ ና ግንባር ሳም የአላህን ውዴታ ታገኛለህ

13  የንጉሶች ንጉስ የሀብታሞች ሀብታመ አንተ ለራስህ ከምታስበው በላይ ላንተ የሚያስበልህ አላህ (ሱብሀነሁ ወተኣላ) ምንግዜም ካነተ ጋር መሆንን አትዘንጋ

14 በሚያጋጥምህ ሙሲባ አና ችግር ለይ አላህ እንዲያግዝህ በሰላት ወደሱ ተቃረብ

15 መጥፎ ጥርጣሬዎችን ከራስህ አስወግድ ትርፋማ ተሆናለህ

16 የሁሉም ጭንቅ ና መጥፎ ሀሳቦች ምክንያት ከአላህ መራቅህ ነው ስለዚህ ወደ አላህ ተመለስ

17ቀብር አብሮህ ሊገባ የሚችል ሰላት ስገድ

18.አንተን ያማህ ሰው ጥሩ ስራውን እያካፈለህ ስለሆነ አውፍ በለው አላህ ከሱ ጥሩ ስራ በበለጠ መልኩ ይመነዳሃል

19 የጀሀነም እሳት እንደምትጠብቀው ያወቀ ሰው ወንጀል ከመስራት እራሱን ይቆጥባል

20 ሰላትህን በአላህ ፍራቻ ስገድ የውመል ቂያማ መጀመሪያ የምትጠየቀው ስለ ሰላት ነው እሱ ከተስተካከለ ሌላው ነገር እንዳለ ይስተካከላል በአዱንያ ከምታረጋቸው ነገሮች በላይ አሳሳቢ ና አንገብጋቢው ሰላት መሆኑ ግልፅ ነገር ነው ስለዚህ ሰላታችንን በወቅቱ ና በጀመኣ መሰገድ አለብን

ይህን መልእክት ሸይጧንን በማሸነፍ ቢያንስ ቢያንስ  አንዳችን ለ አምስት ሰው በማስተላለፍ ግዴታችንን እንወጣ…

የትም ብትሆን አላህን ፍራ

Share this: