7 month Translate
Translation is not possible.

መማር የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች ተመዝገቡ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ቀዳሚ መሆን አለብን

የምዝገባ ቅደም ተከተል

☞ ወደ ድረ ገጻችን በመግባት የመመዝገቢያ ፎርሙ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች ይሞላሉ። ኢሜይልና ፓስወርድዎን በጥንቃቄ መሙላት ግደታ ነው።

⇝ በትክክል ከተመዘገቡ በኋላ በሚመጣው መልዕክት ላይ በሚገኙት የባንክ አማራጮች ክፍያዎን ይፈጽማሉ። (የመመዝገቢያ ክፍያ 200 ብር – በየወሩ ለሚከፍሉ 5000 ብር በድምሩ 5200 ብር፣ በየተርሙ ለሚከፍሉ 15200 ብር)

⇥ የከፈሉበትን ደረሰኝ ወይም ሞባይል ባንኪንግ ከሆነ ስክሪን ሹት በኢሜይላችን ወይም በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ከተመዘገቡበት ኢሜይል ጋር አያይዘው መላክ ይጠበቅብዎታል።

ቀድሞ ለተመዘገበ 20% (1000 ሺህ ብር) ቅናሽ ማለት የመመዝገቢያ ቅፁን ለሞላ ብቻ ሳይሆን የመመዝገቢያና የመጀመሪያ ወሩን ክፍያ በማጠናቀቅ ምዝገባውን ላሟላ ነው።

↬ ደረሰኙን ከላኩ በኋላ በተመዘገቡበት ኢሜይል አክሰስ ስለሚሰጥዎ በኢሜይልዎና ፓስወርድዎ ድረ ገጻችን ላይ Log in ሲያደርጉ የክላስ ማቴሪያሎችን (ሌክቸር ኖት፣ ፕሮጀክቶችንና የክላስ ቪድዮዎችን ወዘተ) ያገኛሉ። በተለይም ለዚህ መስክ አዲስ ከሆኑ ክላስ ከመጀመሩ በፊት ምዝገባዎን አጠናቀው ቀድመው የተዘጋጁ ማቴሪያሎችን ቢመለከቱ ይመከራል።

↣ ኖቬምበር 06 ላይ መደበኛው ክላስ ሲጀመር አብረው ይቀጥላሉ።

↠ ተጨማሪ ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካለዎ 0987143030/0989263030 ላይ መደወል ይችላሉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group