UMMA TOKEN INVESTOR

About me

BSc and MSc degree in Computer Science, Software and Website Developer, Digital Marketer

Translation is not possible.

አንድ የፈለስጢን ታዳጊ «ወደ ፊት ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ?» ተብሎ ተጠይቆ «እኛ'ኮ አናድግም!» በማለት መልሶ ነበር። ቀን በቀን እሳት እየዘነበባቸው እንዴት ብሎ ስለ ወደፊት ህልሙ ያቅድ?!

ያ ረብ አንተው ሁናቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጽዮ'ናዊያን የጋዛን ኢንተርኔትና መገናኛዎችን በሙሉ አቋርጠው በምድር ላይ ካለ ፍጡር ግንኙነታቸውን አቋረጡት።

ሁሌም የማይዘጋው የአ-ር'ረሕማን በር ክፍት ነውና በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በሰላም አሳድሮ በሰላም ለቀሰቀሰን አላህ ምስጋና ተገባው።

الحمدلله رب العالمين

اللهم اني اسالك العفو والعافيه.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዱዓእ ቀደርን ያሸንፈዋል። ምናልባት ዱዓህ ላይ ካለህ እርግጠኝነት የተነሳ ሊደርሱብህ የነበሩ በርካታ መጥፎ የህይወት መልኮች አልፈውሃል።… በዱዓህ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group