UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Aselamu Aleyikum Werhahmetullahi weberekatuhu Mujahid Shifa Gemta (Abu Raslan) From Ethiopia. I have graduated from Samara University @ 2017 in Computer science and I Lecture here @ Samara Univer

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሠላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ

#update

በደቡባዊ #ጋዛ #ራፋህ ውስጥ በበርካታ ቤቶች ላይ እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት 28 ዜጎች መሞታቸውንና በደርዘን የሚቆጠሩ መቁሰላቸውን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር አስታወቋል።😭

የዋይት ሀውስ ቃል አቀባይ #አሜሪካ #በጋዛ ውስጥ የተኩስ ማቆም ስምምነት ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው ብለው እንደማያምኑ መናገራቸው ተሰምቷል።

በኻን ዩኑስ እስራኤል ሁለት ቤቶች ላይ ባደረሰችው ጥቃት 11 ሰዎች ሲሞቱ 40 ቆስለዋል ተብሏል።😭

#የጋዛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደተናገሩት በሁሉም የጋዛ ሆስፒታሎች የሃይል ምንጭ የሆኑ ጀኔሬተኖች ነዳጅ በመጨረሳቸው ከ48 ሰአታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሁሉም ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆኑ ተናግረዋል።

አሁን ላይ ባለው እውነታ ጥቃቱ ከእስራኤል በኩል ብቻ ሆኗል ምናልባት ይሄ ድፍረት ሰጥቷት እስራኤል የእግር ጦር ወደ ጋዛ ካስገባች ሃማስ የሆነ ወጥመድ እንደሚኖረው ይታመናል እንጂ ለጋዛ ሰዎች ጊዜው ከባድ ነው::

አላህ ያግዛቸው🙏🙏

Send as a message
Share on my page
Share in the group
MujahidAbuRaslan Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group