UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያንተውስ አጂቡ ነው!

ይርቃል ይረቃል

ነፍስ ለመቀጠል ምትመጣበት ሰዓት

እጅጉን ይደንቃል ፤

እንድንደገፍህ እንዳንወድቅብህ

አጥብቀህ ስትሻ

በረከት ሰጠህን ሐጥያቱን ማርከሻ ።

~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~

ረመዳን 🤲

ስሙን እስኪ አስተውሉት ይነግረናል

ስለመዳን !!

🙏🙏🙏

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

JUMEA

ፈረሶችንም በቅሎዎችንም አህዮችንም ልትቀመጡባቸውና ልታጌጡባቸው (ፈጠረላችሁ) ።

የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል ።

He created horses, mules and donkeys for riding and for splendour. He created other thing too which you do not know.

Al - Nahl 16/8

Do they not look at the CAMELS, how they are made ?

Al - Gashiya 88 /17

" Afela yanzurun Ilal lbili kayifa khuliqat ? "

" አይመለከቱምን ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች ? "

Credit : seido jimma SH

@KALIDAKELU

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በጁሙዐ ቀን ውስጥ አንዲት ሰዐት አለች ሙስሊም ይህችን ሰዐት አላህን መልካም ነገር እየለመነ አይገጠምም የለመነውን ኸይር የተሰጠው ቢሆን እንጂ ።

(ረሱል ﷺ)

@FKR_ESKE_JENET

Send as a message
Share on my page
Share in the group